Hiwot life

Hiwot life

Share

If you are a person, think only good things

Photos from Hiwot life's post 01/09/2022

የግጥሜ እርዕስ
እምዬን አሞአታል ሀገሬን አሟታል ኢትዮጲያን አሟታል
ሀኪም የማያቀው የማያድነው
ሀገሬ ታማብኝ ተጨንቄአለሁ
በዚች ጥቂት እድሜ እኛ እንደምናቃት
ሙስሊም ክርስቲያኑ ሁሉ ተዋዶባት
በህማም በሞት በደስታ ባሀዘኑ ተረዳድተውባት
ጤነኛ ነበረች ኢትዮጵያ የኛ እናት
ዛሬ ግን ታማለች ዛሬ ግን ታማለች በጠና ታማለች
ድሀ ልጆቿን ለማበልፀግ በደም ተጠምቃለች
እስኪ እባካችሁ እስኪ እባካችሁ
እኔን ተባበሩኝ በሰሎት በድኦ እማ ብድንልኝ
እግዚኦ ሰኒቨር እግዚኦ ሰኒቨር ምንድነው ግብርህ
ምንነው በያመቱ ደም መጠጣትህ
በምስራቅ ምራቡ በደቡብ ሰሜኑ
ቀና በሉ ወደላይ እሱን ተማፀኑ
ሰሚ ነው ፈጣሪይ የልጆቹን ጥሪይ
እንባዋን ያብሰው ያ ቸሩ ፈጣሪይ
ያለሱማ ለኛ የለንም አክባሪይ

31/08/2022

If you are a person, think only good things

31/08/2022

የሰማ አሜን ይበልና የቅዱስ ዮሐንስን በረከት ይቀበል

31/08/2022

Don't compare your life to others there's no
Comparison between the sun and the moon
They shine when its their time

31/08/2022

እኔም ይሁዳ ነኝ ገና ስም ያልሰጡኝ
የሰራሁት ገሀድ ያልወጣብኝ
እጅግ የምበድል. ደግነት የራቀኝ
ቆይ ግን እኔ ማን ነኝ

በሞቴ ንገሩኝ እረ እኔ ማን ነኝ

ስድቤን በመደርደር የምዘልፍ ታላቄን እረ ምኑ ቀርቶኝ ታናሸንስ ቢሆን መች እሱን አልፌው
ለናቴ ስመልስ አባቴንስ ቢሆን ቁሜ ስሟገተው
አይን ይብላሽ ምነው ልጀ ምነው እያለ ሲራገም
ሲያዝን ሲተክዝ

እኔ ብቻ አወቂ እኔ ብቻ
እኔ እና ይሁዳ አንለይ በጭራሽ

ሆሆሆሆሆሆሆይ ጉድ አሉ እማማ ፅጌ
ተወዳዳሪ ባልጠፍበት እራሽ ከይሁዳ አወዳደርሽ
እግዚኦ አለማፈርሽ በምን ስራሽ ከሱ ደረሽ
ቆይ ብለሽ ብለሽ ሀዋሪያት ሆነሽ አረፍሽ
ወይ ይሁዳ የቀደመው በደሉ ተሽሮ
ደቀመዝሙሬ ሁን ብሎ ሹሞህ
ትንቢት ነው እና አምላክህን ሽጠህ አረፍክ
ያባት እዳ ለልጅ ይትርፍ አይደል የሚባለው
ምንም በማተቀው ሁሉንም ትቢት ተገበርከው
ታዳ እኔ እንደት አድርጌ ነው ይሁዳ የሆንኩት
አሁን ገና መልሱን አገኘሁት

እንተ እምላክበገሀድ በመሳም ስትሸጠው
እኔም ለካ በስውር ስሜ የሸጡኩት ብዙ አለ ያውም በየለቱ
እሱ ያስበኝ እንጅ በምረቱ የኔስ ልብ ሆኗል ከንቱ::



በምን ይሆን

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Al Ajman?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Al Ajman