Tariku tibeb

Tariku tibeb

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tariku tibeb, shiromeda, Addis Ababa.

👉ታሬ ጥበብ የሀገር ባህል ልብስ መስሪያ እና መሸጫ
👉ለሠርግ ለልደት ለክርስትና እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራም ቀለል ላለ አለባበስ በባህላችን መድመቅ ለምትፈልጉ በትዕዛዝ ሰርተን ከሀገር ዉስጥ እስከ ባህር ማዶ ያሉበት እንልካለን።
💪ጥራት እና በጊዜ ቀጠሮ ማድረስ መለያችን ነዉ ።
0915614813
tiktok.com/@taretibeb2

Photos from Tariku tibeb's post 14/08/2026

👉ታሬ ጥበብ የባህል አልባሳት
መስሪያና መሸጫ
🇪🇹አድራሻ አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ
📞+251915614813

13/08/2026

🌼 ለአዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ (Giveaway) ውድድር!

አዳዲስ የባህል አልባሳት መካከል የወደዱትን መርጠው በነጻ ይሸለሙ!

እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
1. ቻናላችንን ፎሎው (Follow) ያድርጉ።
2. ከ1 እስከ 7 ካሉት አልባሳት የበለጠ የወደዱትን ቁጥር ኮሜንት ያድርጉ።
3. ኮሜንትዎ ላይ ብዙ ላይክ (Like) ያግኙ!

ወደ ኮሜንት በመግባት ለወዳጅዎ ኮሜንት ላይክ ይስጡ ወይም ቪድዮውን ሼር በማድረግ ላይክ ይሰብስቡ!

📅 አሸናፊው ጳጉሜ 1 በቀጥታ (live)ይፋ ይሆናል!

ማሳሰቢያዎችን ይህ ዉድድር የሚሰራው ቲክቶክ ሊንክ ተጭነው pin የተደረገዉ ቪድዮ ዉስጥ በመግባት ነዉ tiktok.com/

08/08/2026

በጥንቃቄ የሚሰሩ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ የባህል አልባሳት ሲያሻሆ ተቀዳሚ ምርጫሆ ያድርጉን #የባህልልብስ

02/08/2026

ለአሸንዳ ባህል የሚሆን የተለያዩ ባህላዊ አልባሳት ካስፈለጎ ከታሬ ጥበብ ማሰራት ይችላሉ #አሸንዳ

Photos from Tariku tibeb's post 02/08/2026

👉ታሬ ጥበብ የባህል አልባሳት
መስሪያና መሸጫ
🇪🇹አድራሻ ሽሮ ሜዳ
አሜሪካን ኢንባሲ ፊት ብላቴና ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞+251915614813

02/08/2026

መልካም ዕለተ ሰንበት
በጥንቃቄ የሚሰሩ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ የባህል አልባሳት ሲያሻሆ ተቀዳሚ ምርጫሆ ያድርጉን #የባህልልብስ

30/07/2026

ባህልን ከዘመናዊነት ጋር ያጣመረ ውበት — ከ Tare Tibeb!

​ለባህላዊ እሴቶቻችን ትልቅ ክብር በመስጠት፣ ዘመኑን የዋጀና ማራኪነቱ ወደር የሌለው ልብስ ለእርስዎና ለምትወዷቸው አቅርበናል። የመጀመሪያው ምስል ላይ የምትመለከቱት ማራኪ ሰማያዊና ወርቃማ ጥልፍ ሙሉ በሙሉ የኢትዮጵያን ጥበብና እደ-ጥበብ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው።
በአሜሪካ፣ በአውሮፓና በሌሎችምየዓለም ክፍሎች ለምትኖሩ ወገኖቻችን በአስተማማኝ ሁኔታ ያሉበት ድረስ እንልካለን።

​ዋጋና ዝርዝር መረጃ ለማግኘት፦ በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ ያግኙን።

​የሱቃችን ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ሽሮ ሜዳ #ጥበብ

26/07/2026

ማንኛዉም የባህል አልባሳት መሰራት ከፈለጉ ታሬ ጥበብ አለሎት መለያችን በጊዜ ቀጠሮ ማድረሳችን እናበጥራት መስራታችን። #ነጭበነጭ

23/07/2026

አንዳንድ የጥበብ ስራዎች በቃል አይገለፁም—በአይን ታይተው በልብ ብቻ ይደነቃሉ! የዚህን ልብስ ውበት፣ የፈርጡን ማብረቅረቅ እና የከለሩን አጣጣል በምን ቃል ልግለፀው? ሙያዬን እና ፍቅሬን ሙሉ በሙሉ ፈስሼበታለሁ። #የባህልልብስ

19/07/2026

ባህልን ከዘመናዊነት ጋር ያጣመረ ውበት — ከ Tare Tibeb!

​ለባህላዊ እሴቶቻችን ትልቅ ክብር በመስጠት፣ ዘመኑን የዋጀና ማራኪነቱ ወደር የሌለው ልብስ ለእርስዎና ለምትወዷቸው አቅርበናል። የመጀመሪያው ምስል ላይ የምትመለከቱት ማራኪ ሰማያዊና ወርቃማ ጥልፍ ሙሉ በሙሉ የኢትዮጵያን ጥበብና እደ-ጥበብ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው።
በአሜሪካ፣ በአውሮፓና በሌሎችምየዓለም ክፍሎች ለምትኖሩ ወገኖቻችን በአስተማማኝ ሁኔታ ያሉበት ድረስ እንልካለን።

​ዋጋና ዝርዝር መረጃ ለማግኘት፦ በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ ያግኙን።

​የሱቃችን ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ሽሮ ሜዳ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Shiromeda
Addis Ababa
1000