Abdari Wadaj Official

Abdari Wadaj Official

Share

Hasen Ibnu Hajii

25/04/2026

"እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን" አል-ቁርአን
የአስ-ሱናህ ቲቪ ኸሚስን በአስ-ሱናህ ባልደረባ የነበሩትና በበርካታ የዲን ማዕከላት እንዲሁም የሚዲያ አማራጮች ዲንን በማስተማር ላይ የነበሩት ኡስታዝ ሙሐመድ ሰዒድ ባጋጠማቸው ድንገተኛ የመኪና አደጋ ሕይዎታቸው አልፏል።
አስ-ሱና ቲቪ በባልደረባው ኡስታዝ ሙሐመድ ሰዒድ ሕይዎት ማለፍ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸው ፤ ለተማሪዎቻቸው ፤ ለዕውቀት ጓዶቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ሁሉ መጽናናትን ይመኛል አሏህ ሶብሩን ይለግሳቸው ዘንድም ይማፀናል ሁላችንም ፋቲሃ ቀርተን ለኡስታዛችን ዱዓ እናድግላቸው።....................................................................
إن العلماء ورثة الأنبياء وإن الأنبياء لم يورثوا دينارا ولا درهما إنما ورثوا العلم
ዑለማዎች የነብያቶች ወራሾች ናቸው ነብያቶችም ዕውቀትን እንጂ ለዑመቶቻቸው ገንዘብን አላወረሱም። የሁሉም ነብያቶች እምነት የሆነዉን ኢስላምን በማስፋፋትና በማስተማር አይነተኛና የማይተካ ሚና ያላቸው ዑለማዎች ናቸው። ወደ አኼራ ያለፉትን የአሏህ እዝነት አይለያቸው ያሉትንም አሏህ ያቆይል አሚን።
አስ-ሱና ቲቪ / As-Sunnah TV

24/03/2026

Eid mubarek

14/02/2026

ውስጣችንንም ላያችንንም አላህ ያሳምረው😍

16/09/2025
Photos from Abdari Wadaj Official's post 16/09/2025

መውሊድ የማህበረሰብ የእርስ በእርስ ትስስርን በማጠናከር ሰላምና መረጋጋትን በማምጣት ረገድ የሚኖረው ፋይዳ የጎላ መሆኑ ተጠቆመ።

ነብዩ መሃመድ ረሱል (ሶ.አ.ወ) የተወለዱበትን 1ሺህ 500ኛ ዓመት የመውልድ በዓል በአብራሞ ወረዳ ጋቤላ ቀበሌ በሃጅ አልፋድል አሊ ሙስጠፋ መኖሪያ ቤት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።

በአብራሞ ወረዳ ጋቤላ ቀበሌ በሃጂ አልፋድል አሊ በተዘጋጀው የመውል ስነስርዓት ላይ የተገኙ ኦሎማዎችም ከተለያዩ አካባቢዎች ለተገኙ ተሳታፊዎች ስለ ዕስልምና ሃይማኖት አስተምሮው(ዲን) እንዲሁም የመውልድ ባዓልን ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ አመጣጥን በተመለከተ ግንዛቤ ፈጥረዋል።

መውልድ የሚከበረው ነብዩ መሃመድ ረሱል ( ሶ.አ.ወ) የተወለዱበትን ለማስታወስና ለማወደስ መሆኑንም ገልፀው ህዝበ ሙስሊሙም ከዝህ የተለየ ግንዛቤ መያዝ እንደሌለበት አስገንዝበዋል።

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ ጋር ቆይታ ያደረጉት ሃጂ አልፋዲል አሊ ሙስጠፋ በበኩላቸው መውልድ የነብዩ መሃመድ መወለድ እና መልካም ስራዎቻቸው የሚታወስበት መሆኑን ገልፀዋል።

ህዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ ባዓልን ሲያከብር ዝም ብሎ ቦታው ላይ ደርሶ ለመመለስ ሳይሆን፤ በነብዩ መሃመድ (ሶ.አወ) መልካም ስራዎች ዙሪያ ግንዛቤ አግኝቶ ድኑን ማጠንከር እንዳለበትም አሳስበዋል።

በተለይ ወጣቱ አሁን ላይ ከዕምነቱ ባፈነገጡ ተግባራት በመጠመድና ሱስን በሚያስከትሉ አልባሌ ቦታ ላይ ጊዜያቸውን እያሳለፉ መሆናቸው አሳሳቢ መሆኑን ያመላከቱት ሃጂ አልፋድል ከድርጊታቸው ተቆጥበው ድናቸውን በሚያጠናክሩ ቦታዎች ማሳለፍ እንዳለባቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።

መውልድ የማህበረሰብ የእርስ በእርስ ትስስርን በማጠናከር ሰላምና መረጋጋትን በማምጣት ረገድ ያለው ሚና የጎላ መሆኑንም ጠቁመዋል።

ለዓመታት ከትውልድ ትውልድ በቤተሰብ ቅብብሎሽ ነብዩ መሀመድ (ሶ.አወ) በመወለዳቸው ሲያወድሱ እና መውልድን ሲያከብሩ እንደነበርም ገልፀው ዘንድሮ ለ31ኛ ጊዜ መውልድ ን እንድህ በአማረ ሁኔታ አክብረናልም ብለዋል።

የዘንድሮ የመውልድ ስነ-ስርዓት ከእስካሁኑ ልዩ የሚያደረገው በሃገር አቀፍ ደረጃ የተለያዩ ኦለማዎች የታደሙበት መሆኑ እንደሆነም ጠቁመዋል፡፡

ሪፖርተራችን መሃመድ ሰይድ እንደዘገበው፡፡

Photos from Abdari Wadaj Official's post 08/08/2025

👉ከስኬቱ በላይ የመጣንበት መንገድ ያስደስታል ።
አሪፎችን ከነስር በላይ አላህ ለናስር( አላህ ለራሱ ) ባሪያ ሆነው ባርነታቸውን በፍቅር እና ሰብር እንዲያሳዩ በዒናያው መመረጣቸው ያስደስታቸዋል ።

በመቻል ስር የሚያገኙት ደስታ እና ሰላም ሁሌም የምስጉኑ ነቢ صلى الله عليه وسلم ኑር በዛት እና ሲፋቸው ላይ እንዲታይ ያደርጋል ።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Adaama
Adama
HVFGGGY