GEME F
���
24/05/2025
19/05/2025
ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ🎤
የሰጠንን አምላክ በደሙ መስርቶ
የሰጠንን ጌታ በመስቀሉ ሞቶ
የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ🙏💖
† † †
ከትውልድ ለትውልድ የምናስረክበው
ለልጅ ልጅ አውርሰን ደስ የምንሰኘው
አይደል ብርና ወርቅ አይደል ሌላ ሀብት
ሃማኖታችን ነው የኛ ርስት ጉልት(፪) ⛪️⛪️⛪️
19/05/2025
[በስሙ ታነጸች በደሙም ከበረች በዕፀ መስቀሉም ተባረከች ወደ ርሷ [ ቤተ ክርስቲያን ] ኺዱ። የእግዚአብሔር ኀይል በርሷ ላይ ነውና ]💒
[ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ]
17/05/2025
❤❤❤
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Adama
2625
2625