Odaa oromoo

Odaa oromoo

Share

Its personal

10/02/2023

ትላንትም ዛሬም ነገም ከጎንህ ነን 🥰

09/02/2023

የሲኖዶሱ አመራሮች ጭምብላቸውን አውልቀዋል!..............
በቤተክርስቲያን የመሸገው ሰሎሞናዊው ሲኖዶስ ከምዕመናን የተሰበሰበውን ገንዘብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አውጥቶ የአማራ ብሔርተኞች የመሰረቱት ወደ አባይ ባንክ እያዘዋወረ ይገኛል።

08/02/2023

ሰበር መረጃ

ጦርነት ባርኮ የትግራይን ወጣቶችና አብያተ ክርስትያን ሲያስወድም የነበረዉ የጨነቀዉ--እንደሚባለዉ ለትግራይ ቤተ ክህነት የተማፅኖ ደብዳቤ ሊልክ ነዉ።

08/02/2023

እና ለማሳካት የመሞከር ጉዳይ እንጂ አይደለም ስንል ያላመናችሁ ይሄው #ከነማስረጃው!



's_Politics

Photos from Odaa oromoo's post 07/02/2023

Akkanumattii ifaa nuuf jiradhaa!

07/02/2023

ጉዳዩ የሃይማኖት ጉዳይ ሳይሆን ለፖለቲካዊ ስልጣን የሚደረግ ትግል እንደሆን ተረጋግጧል
Dhimmichi dhimma amantii osoo hin taane qabsoo aangoo siyaasaatiif taasifamaa jiruu dha. Dammaqi waldammaqsi!

Photos from Odaa oromoo's post 06/02/2023

_ሰልፍ_በመስቀል_አደባባይ‼

የካቲት 5/2015 ዓም በፊንፊኔ
ነጭ ልብስ ለብሰን የምንወጣበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ

(ቤተክህነት)_ምስረታን በማስመልከት የቀረበ በሰላማዊ ሰልፍ የሚደረግ የድጋፍ ጥሪ!
እንደሚታወቀው #ጥላቻ ያበደውና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ሽፋን የሚንቀሳቀሰው የካቲት 5/2015 ዓ.ም በመላው ኢትዮጵያዊያን ትግል ብሔር ብሔረሰቦች የተገናፀፉትን በራስ ቋንቋ የመገልገል መብት የሚፃረርና ጥቁር ልብስ በመልበስ የሚደረግን ሰልፍ ጠርቷል፡፡ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እንደሚገነዘበው የዚህ ቡድን ዓላማ ሀይማኖታዊ ሳይሆን ፖለቲካዊ ስልጣንን ለመቆናጠጥ ያሰረ፣ ፣ ዳግም ለመመለስ ያቀደ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታሪክ የመጀመሪያው በተባለለት የኦሮሚያና የብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ ተቋቁሟል፡፡ በዚህም ህዝቡ በተለያየ መልኩ ደስታውን እየገለፀ ይገኛል፡፡ የካቲት 5/2015 ፅንፈኞች እንደሚሉት የሀዘን ቀን ሳይሆን ለመላው ኦሮሞ ህዝብና ለብሔር ብሔረሰቦች የደስታ ቀን ይሆናል፡፡ በመሆኑም መላው ኦሮሞና ብሔር ብሔረሰብ የተጎናፀፈውን ይህንን መብቱን አሳልፎ እንደማይሰጥና መብቱ በፅንፈኞች እጅ ላይ እንደሌለ ለማሳየት ፈረሱን ጭኖ፣ በጋሻና ጦር ከብሮ፣ በነጭ ልብስ አሸብርቆ ወደ ፊንፊኔ መስቀል አደባባይ እንዲተም በክብር ተጠርቷል፡፡

መረሳት የለበትም! የካቲት 5 መላው ኦሮሞና ብሔር ብሔረሰብ የተጎናፀፈውን ድል ለማክበርና ከኦሮሚያና ብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ ጎን መቆሙን ለማሳየት የሚገናኝበት ታሪካዊ ቀን ይሆናል!

ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለዚሁ የተቋቋመ ኮሚቴ ስለሚሰጥ በአንድ ሀሳብና መንፈስ እየተደማመጥን እየተዘጋጀን ቀኑን እንጠባበቅ!
ድል ለብሔር ብሔረሰቦች!

06/02/2023

Dabtaran kufee oromoon dhufee ka'aa galaa yaa mammiree dabtaraa.

05/02/2023

ግባ በላው🙏💪

05/02/2023

አዲስ አበባ በአራቱም አቅጣጫ ሊዘጋ ሁሉ ይችላል
ከኦሮሚያ አከባቢ እየተሰማ ያለው ቁጣ እጅግ አስፈሪ እየሆነ ነው
በአሁኑ ስዓት ከፍተኛ መነሳሳት ተፈጥሯል
በመላው ኦሮሚያ ሙሉ በሙሉ ለማለት በምመልስበት ደረጃ ህዝቡ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ከፍተኛ እልህ ውስጥ ገብቷል በስሜት ተነሳስቷል
እውነቴን ነው የሚነግራችሁ በቋንቋዬ እምነቴ እከውናለሁ ባልኩት በማውቃቸው ሰዎች በቋንቋዬ ማለታችን በዚህ ደረጃ እየተዘመተብን ዝም ማለት የለብንም በሚል ይህንኑ ተቀውሞውን ለፌዴራል መንግስት ለማቅረብ በአዲስ አበባ በአራቱም ማዕዘን ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገ መሁንኑ ከስፍራው የደረሰኝ ተጨባጭ መረጃ ያመለክታል
አራቱን የአዲስ አበባ መግቢያ መንገዶች ሁሉ መዘጋታቸው የማይቀር መሆኑን ጭምር ከውሳኔ ላይ መደረሱን ሰምተናል::

Photos from Odaa oromoo's post 03/02/2023

In the near future, this place will be a world -class tourism destination!!

03/02/2023

#መንግስት ከሚጠበቅበት በላይ ትጉዞ ይህን ሁሉ #ለኦርቶዶክስ ካደረገ ከዚህ በላይ ምን ያድርግ ? ቤተመቅደስ ገብቶ ይቀድስ ? ሁሉንም ነገር በመንግስት ወይም በሌላው አካል ያይ ከማላከክ ይልቅ #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በውስጧ ያለውን ችግር በአግባቡ መፍታት ይኖርባታል።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa