Samiti weyba and spa

Samiti weyba and spa

Share

ጥራቱን የጠበቀ ወይባ ጢስ እና እስፓ
አድራሻ ለቡ ሙዚቃሰፈር አሹ ስጋቤት አጠገብ
(ማቲ ሞል) 2ተኛ ፎቅ።
ስልክ 0951515157 / 0951515158

23/12/2024
30/11/2024

ለቡ ሙዚቃ ሰፈር አሹ ስጋቤት አጠገብ ማቲ ሞል 2ተኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
0951515157/58

29/06/2024

❤️❤️ሰላም ቤተሰብ ❤️❤️
ተፈጥሮዋዊ መዋቢያ ለተፈጥሮ ቆንጆዎች
100% በተፍጥሮ መዋቢያ ፉአ ፍክት ማለት ከፈለጉ ወደ ሳሚትቲ ወይባ ጎራ ይበሉ
👉ሳምንቱን ልጆች በመንከባከብ ድክም ብሎሻል
👉ቢሮ ሥራ በዝቶብሽ ሰውነትሽ ዛል ብሎአል
👉ሃሳብ ጭንቀት ውጥር አርጎሻል
👉አራስ ቤት ድብር ብሎሻል
👉የወገብ ህመም በርትቶብሻል
እንግዲያውስ ምርጥ መላ ሳሚቲ ወይባ እና እስፓ መላ አለኝ ብሎአል
👉ወገቤ አመመኝ እግሬ ቆረጠመኝ ጀርባዬ አመመኝ ብርድ ነካኝ መሰለኝ ሰውነቴ ዛለ ደበረኝ ማለት ቀረ
❤️❤️ ሳሚቲ ወይባ እና እስፓ ❤
👉በጣም በሚገርም መስተንግዶ በጣም በሚገርም ፅዳት ሙሉ በሙሉ በተፈጥሮዋዊ በሆኑ መዋብያዎች
በማይታመን ዋጋ እምር ፍክት💃💃💃 ብለው ጤናዎን ጠብቀው ራስዎን ዘና አድርገው ይመለሱ
በአገልግሎቱ ይደሰታሉ

ሳሚቲ ወይባ እና እስፖ
💐ወይባ እስፔሻል ፉል ፓኬጅ እስቲምን ጨምሮ
💐ወይባ ኖርማል
💐ወይባ ራያ
💐ሞሮኮ እስፔሻል
💐ሞሮኮ ኖርማል
💐እስቲም እስፔሻል
💐እስቲም ኖርማል
💐የማሳጅ አገልግሎት
👉👉👉👉አድራሻ፦ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር አሹ ስጋቤት ጎን ማቲ ሞል 2ተኛ ፎቅ 0951515157
0951515158

28/06/2024

አድራሻ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር
አሹስጋ ቤት ጎን ማቲ ሞል 2ተኛ ፎቅ
ስልክ፦0951515157
0951515158

Photos from Samiti weyba and spa's post 31/05/2024

ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ ደንበኞቻችን።

ሳምንቱ እንዴት አለፈ? በስራ የዛለ ሰውነታችንን የምናሳርፍበትና ዘና እንዲል ውበታችንን የምንከባከብበት የሳምንቱ የመጨረሻ እለታትን የት ሊያሳልፉ አስበዋል?

ለዚ ደግሞ እኛ በልዩ ሁኔታ ውበታችሁን እንዲሁም ጤንነታችሁን በተፈጥሮ እና ጥሩ መዓዛ ባላቸው መዋቢያዎች ልናስዉብዎ ሰውነቶንም ዘና ፈታ ልናደርግሎ ተዘጋጅተን እየጠበቅንዎት እንገኛለን።

ኑ ወደ ሳሚቲ የወይባ ጢስ እና እስፓ ሙሉ ለሙሉ በተዘጋጁ የተፈጥሮ ግብአቶች ብቻ ይዋቡ!!!

ተፈጥሮን እንጠቀምበት!!!

ሳሚቲ ወይባ እና እስፓ
መርጠዉት የሚጠቀሙበት ቤት

አድራሻችን :- ለቡ ሙዚቃ ሰፈር አሹስጋ ቤት ጎን ማቲ ሞል 2ተኛ ፎቅ እንገኛለን!!!
☎️ 0951515157
0951515158

05/05/2024

በአሉን በማስመልከት
4ሰው ሁናቹ በግሩፕ ስትመጡ
1ሰው በነፃ እንጋብዛለን።

አድራሻ፦ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር
አሹ ስጋቤት ጎን ማቲ ሞል 2ተኛ ፎቅ
ስልክ ፦ 0951515157
0951515158

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Lebu Musika Sefer Next To Ashu Siga Bet Mati Mall 2nd Floor
Addis Ababa