Yohanis sewunet
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yohanis sewunet, mexico, ledeta, Addis Ababa.
እንዴት ነኝ ሱፍ ያምርብኛል
06/03/2026
ከሁለቱ የእናተ ምርጫ የቱ ነው ፀፉልኝ
#
በቅርብ ቀን
15/10/2024
#እሰካይ ፊልም በቅርብ ቀን በሰዉነት ሚዲያ 2016 ይዞላቹ ይቀርባል
New Ethiopian movie 2024 Coming Soon @ Sewnte Media
ይህ እሰካይ የተሰኘዉ ፊልም በታሪኩ ቆንጆ እና አሰተማሪ የሆነ ጭብጥ ሀሳብ የያዘ ሲሆን በደራሲ ዮሐንስ ሰዉነት (ኬና) ተደርሶ በበረከት ታደሰ (ለይላ) አዘጋጅነት ሲሆን በፊልሙም ላይ አስፈላጊውን ነገሮች አሟልቶ ደረጃዉን በጠበቀ መልኩ ተሰርቶ በቅርብ ቀን በሰዉነት ሚዲያ ይቀርባል ።ሁላቸውም ተጋብዛችዋል
28/03/2024
#እሰካይ አዲሰ የአማርኛ ፊልም 2016/Eskay New Amharic Movie 2024
ይህ ፊልም የትወና ብቃት ባለዉ እና በሳል በሆነዉ በደራሲ እና ተዋናይ ዮሐንሰ ሰዉነት (ኬና) ተደርሶ በበረከት ታደሰ(ለይላ) አዘጋጅነት ሲሆን ታሪኩም እንደተለመደዉ አሰተማሪ እና አነጋጋሪ የሆነ ጭብጥ ሃሳብ የያዘ ሆኖ አንጋፋ እና እንዲዉም ብቃት ባላቸዉ በተዋናዮች ተተዉኖ በአጠቃላይ ደረጃዉን በጠበቀ መልኩ ተሰርቶ እየዉ #ዓርብ ማታ 12 ሰዓት ላይ በሰዉነት ሚዲያ ዩትዩብ ቻናል ላይ ይለቀቃል
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
https://youtube.com/-media_2024?si=2vpQjM24pR4m3qRY
Click here to claim your Sponsored Listing.
Address
Addis Ababa