Afi castor oil
አፊ ካስተር ተፈጥሯዊ ቅባት
ለፀጉር ርዝመት ውፍረት እና ጤን?
24/02/2022
31/01/2022
አፊ ካስተር ሄር ፉድ
ጠቀሜታው - ጤናማ የፀጉር እድገት እንዲኖረን ያደርጋል
- የፀጉር መሰባበርን ይከላከላል
- የራስ ቅል ቆዳ ድርቀት መከላከል እና
- ፎሮፎርን ይከላከል
አጠቃቀም- እንደ መደበኛ ቅባት በሳምንት ሶስት ቀን ተቀብቶ መዋል
ሄር ፉድ ይዘት :- Castor oil, coconut oil, shea butter, beeswax, vitamin E
ሄርፋድ በመጠቀም የፀጉራችንን ውበት እና ጤንነት እንጠብቅ።
ፈጥነው ይሞክሩት የተሻለ ለውጥ ያዪበታል
27/01/2022
እንዴት የአፊ ካስተር ኦይልን ይጠቀሙ?
* ማታ መቀባት
* በላስቲክ ሸፍኖ ማደር
* ጠዋት በሻምፖ መታጠብ
* ሄርፉድ መቀባት
ካስተሩን ማታ ተቀብተን የምንታጠበው ካስተሩ ቢቆይ ጉዳት ስላለው አይደለም ተፈጥሯዊ ሽታውን ለመቀየር ምንም አይነት አርቴፊሻል መአዛ ስለሌለው ነው።
በተጨማሪም አፊ ካስተር ኦይልን ለቅንድብ እና ለሽፋሽፍት በጥንቃቄ አይን ውስጥ እንዳይገባ በጥጥ ነገር ተጠቅመን መቀባት እንችላለን።
አፊ ካስተር ኦይልን በሳምንት 1 ጊዜ መጠቀም
አፊ ካስተር ሄር ፉድ ደሞ በሳምንት ከ3-4 ጊዜ መቀባት ይችላሉ።
በኢት-ኸርባል የሚመረት!
19/01/2022
መልካም የጥምቀት በዓል
16/01/2022
የፀጉርዎን ውበት እና ጤና ይጠብቁ!
02/12/2021
አፊ ካስተር ፕላስ
24/11/2021
አፊ ካስተር ሻምፖ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa