Osman masha
Resident Engineer @At_Con Engineering & Architectural Consultancy.
25/08/2026
ኧረ አታልቅስ፤ አይወድቅም 😂😂 #
23/08/2026
ከዚህ በሗላ ኮንትራክተር ከሳይት ሰራተኛ ሲያስወጣ ቁርጭምጭሚት እየፈተሸ መሆን አለበት 🤔
በተወደደ ብረት ሆሆ
የሰዎች 'Selfish' (ራስ ወዳድ) መሆን ሁልጊዜ ከመጥፎ ማንነት አይመጣም፤ አብዛኛውን ጊዜ ከተሰበረ ደግነት የሚወለድ መከላከያ (Defence mechanism) ነው!🙌
በሕይወታችሁ ውስጥ ለሁሉም ሰው ድልድይ ለመሆን አትሯሯጡ። ደግነታችሁንና ቅንነታችሁን አላግባብ የሚጠቀሙ ሰዎች፣ መጨረሻ ላይ እናንተን ሰብረው ያላችሁን መልካምነት ይገድሉታል፦
ለሁሉም ሰው ሲባል ራስን መስዋዕት ማድረግ... ደግነት ሳይሆን የራስን ማንነት ማጣት ነው።
እናንተ ለረዳችኋቸው ሰዎች ሁሉ... በችግራችሁ ሰዓት ከጎናችሁ እንዲቆሙ አትጠብቁ፤ አብዛኞቹ ሰዎች ዋጋችሁን የሚያውቁት ስታጡላቸው ብቻ ነው።🙌
ሰዎችን ለመርዳት ስትሉ የራሳችሁን Mental health እና ሰላም አሳልፋችሁ አትስጡ። ለራሳችሁ ወሰን (Boundary) ማበጀታችሁና NO ማለታችሁ ራስ ወዳድነት ሳይሆን ራሳችሁን የመጠበቅ ብልህነት ነው።🤌
አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች 'ራስ ወዳድ' የሚሏቸው ግለሰቦች፣ ትላንት ለሁሉም ሰው ሲሉ ራሳቸውን የሰጡና ደግነታቸው በአስመሳይነት የተመለሰላቸው ናቸው።💔
ደግ መሆን ውብ ስብዕና ነው፤ ነገር ግን ደግነታችሁ ወሰን (Boundary) ከሌለው ሰዎችን ሳይሆን እናንተን ያፈርሳል። ለራሳችሁ ሰላምና አእምሮአችሁ ቅድሚያ መስጠት 'Selfish' መሆን አይደለም።
ለሚገባው ሰው ብቻ መስጠትንና ለሰላማችሁ ሲባል 'NO' ማለትን ልመዱ። 🤍✨
Being kind is a virtue, but setting boundaries is a necessity. Don't let ungrateful people drain your light until you become cold. Help when you can, but protect your peace first.🔥
በርቱ! አመሰግናለሁ!
Your Healing Corner - Gentle words for tired souls. 🤌🥰
14/08/2026
#ቀበና ሲዝናኑበት መንፈስ ያድሳል አይደል? ትናንት ግን እንድህ ተለፍቶበታል! !
12/08/2026
ቀ_በ_ና
08/08/2026
የማሻ ከተማ የግንባታ ሂደት 👍👍👍
08/08/2026
Best Design 🙏🙏🙏
06/08/2026
ወገን ህንጻ ስታሰሩ ብሎኬት መደርደር ብቻ አይደለም። ወጭ ቀነሰልን ብላችሁ ብዙ መሰራት ያለባቸውን ስራዎች አትለፏቸው። የረጅም አመት ልምድ እና የሳይንስ እውቀት ባለው ኘሮፌሽናል ባለሙያ በብታሰሩ መልካም ነው። እያንዳንዱ ስራ የተጠና ካልሆነ ሚሊዬኖች እንደ ቀልድ ይወድማሉ፤ በህንጻው ውስጥ የሚኖር ንብረትና የሰው ነፍስም ይጠ ፋልል።
ኮዬ ፈጨ👇
23/07/2026
የኢትዮጽያ ህዝብ ወንዙን በቤቱ በታች እየሸኘ ነው በችግር የሚቆላው 👇👇👇
🗯️ 🧠🧠🧠
20/07/2026
በስፔን ድል ኮርተናል፤ ተደስተናልም!!🇪🇸🇪🇸🇪🇸 ✌️✌️✌️
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
Addis Ababa
1165