Agew's አፍሌን Voice
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Agew's አፍሌን Voice, Addis Ababa.
05/07/2026
#በአዊ ዞን መሬት #ወምበርማ ወረዳ ደብዳቤ ፃፉ👇
የአገው ህዝብ መንግስትን አልጠላም። የመንግስትን ወንበር አስጠብቆለታል እንጂ፤ ለኛ ወላቃይት ምናችን ነው?
ይህንን ተልዕኮ ያመጣ አመራር ሂዶ ይዋጋ። ልቕልቕ ኔኻኽ ክሚያ!!!
እኖጂ ፋይስትናው ናካማ? ውኻዋ ፋንዶዋ ቲሪፅናና እኖጂ እጂፅንኹዳ ወንቤርዳ ምስጋኔ ፄዋያሱ አቢ ስታ ጚኩ ግሴጝካ ናካ ዋታይ ናኑ።
እምፕል ካታኻኽ። ካፅጛ ይንቱኽሳ ግምባርዳ ሚፄባት።
የአገው አዊ ዞን የራሱ ውጊያ አለበት፤ ሌላው የሚዋጋበት ጊዜና ሞራል የለውም።
ፋብሪካ የተከለለት፣ አገሩን ያለማለት የደቡብና የኦሮሞ ህዝብ ሂዶ ይዋጋለት እንጂ የአገው ህዝብ ለጎንደር መሬት እና ለአብይ ወንበር አይዋጋም።
የአዊ ዞን ፖሊስና ሚሊሻ ለአማራ መሬትና ለመንግስት ወንበር ወልቃይት ሂደህ ከተዋጋህ የምር ገረድ ነህ።
መንግስት አዊ ዞንን የሚያውቀው ሲጨንቀው በቻ ነው እንዴ????
ወልቃይት ለአገው ህዝብ ምኑ ነው?
አገው ነኝ ማለቴ፣
ምንድነው ዘረኛ የሚያስብለኝ?????
"የኛ ብቻ" የሚሉ ወገኖች ለምንድነው ሁሉንም ነገር ለራሳቸው ብቻ የሚመኙት?
Click here to claim your Sponsored Listing.