Yedidia
Hi Am Yedidia
06/09/2024
ጌታዬ ከአራቱም ስፍራዎች በምሳሌ ካልከው ወዴት ወድቆ ይሆን ከእኔ ልብ የላከው እባክ ጎተራ አብጅተህ ላጨዳው ስትመጣ ከፍሬአማው ክምር እድል እንዳላጣ
03/09/2024
ካልተደረገልኝ ይልቅ የተደረገልኝ እጂግ ይበልጣል ፣
የሆነቢኝን ከመሰብ ይልቂ በፈጣሪ ቸርነት ያገኜውት አድስ ህይወት ተመስገን ማለት ይሻላል
02/09/2024
ለሆንኩት እንጂ ላልሆንኩት ጭራሽ አልጨነቅም ወሬ ያዉ ወሬ ነው
cool Dawn Beb
😎😎😎😎
Category
Address
Addis Ababa
1000
1000