Kasma Marketing

Kasma Marketing

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kasma Marketing, Health/Beauty, Addis Ababa.

12/04/2023

✍️ ኢትኬር የገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማህበር የሚሰጣቸው የፋይናስ አገልግሎቶች
1. የቁጠባ አገልግሎት (መደበኛ እና የፍላጎት)
2. የብድር አገልግሎት (መደበኛ ብድር እና የመኪና ብድር)
3.ወለድ አልባ የፋይናስ አገልግሎት (ቁጠባ እና ብድር)🧕
✍️ አባላት ብድር ለማግኘት ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች 🤲
1ኛ.ለስድስት ወር በተከታታይ ዝቅተኛ መነሻ መደበኛ ቁጠባውን የቆጠበ የቆጠበውን 3 እጥፍ ለማህበራዊ ጉዳይ ወይም ለአነስተኛ ንግድ ማስጀመርያ መበደር ይችላል። የመኪና ብድር ከሆነ 30% የመኪናውን ዋጋ ቆጥቦ 70% ተቋሙ ይሸፋናል
2ኛ.በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችል /የጠለፋ ዋስትና ማለትም አባል የሆነ ሌላ ሰው በማቅረብ የሚችል እና ያለውን ቁጠባ በዋስትና ማስያዝ የሚችል የመኪና ከሆነ ሊብሬ የቤት ብድር ከሆነ ህጋዊ ካርታ ወይም ቋሚ ንብረት ማስያዝ የሚችል።
🎯አባል መሆን ያለው ጠቃሜታ
1ኛ.በአነስተኛ ወለድ ብድር ማግኘት (እንደብድር አይነቶች ከ12% ጀምሮ)
2ኛ.የተለያዩ የቁጠባ አይነቶችን ሲከፍቱ ማራኪ የሆነ የወለድ ምጣኔ መኖሩ
3ኛ.የህብረት ስራ ማህበሩ ባለቤት መሆን
4ኛ.የትርፍ ክፍፍል ማግኘት እና ሌሎችም ጥቅሞች ያገኛሉ።
👉ይቆጥቡ፣ ይበደሩ ፣ህልምወን እውን ያድርጉ ፣ብድርዎን በአግባቡ ይክፈሉ

Kasma Marketing Health/beauty

22/03/2023

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምርጥ የቢዝነስ አማራጭ እይታዎች

በትርፍ ጊዜዎት አሊያም ሙሉ ጊዜዎትን በመስጠት ተጨማሪ ገቢ እና ሕይወቶን በአዲስ የቢዝነስ አቅጣጫ መቀየር ይፈልጋሉ።
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
ይህን የቢዝነስ መረጃ መስማት ወይም መስራት ለምትፈልጉ በየትኛውም የስራ መስክ ለተሰማራችሁ ዬትም ቦታ ላይ ሆነችሁ እንዲሁም ተነሳሽነት እና ቁርጠኝነት ላላችሁ ኢትዮጵያውያን በስልክ ቁጥር 📞☎️ ++251967787158
እየደወላችሁ፤ በቴሌግራም ወይም በSMS ቀጠሮ በማስያዝ መረጃውን እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቆታለን።🙏🙏🙏🙏

ከሰላምታ ጋር

Kasma Marketing Health/beauty

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa