nebi_skin_care

nebi_skin_care

Share

we are the best

nebiskincarea on TikTok 13/10/2022

nebiskincarea on TikTok Replying to

28/03/2022
22/03/2022

18/11/2021

We care for your skin

15/08/2021

wed Dembejochachen be tefetro n***r fitewot menkebakeb Alebot teyake kale enekebelalen

15/07/2021

yerasachen kelem yezen menor telk edel new
meklat webet Ayedelem

11/04/2021

YE FITACHEN KODA KELELAW KODACHEN BETAM YETELEYE NEW

17/02/2021

mask (ye Afe)meshefeja fitewo lay begur kametabewo Eja ga mehfthe Ale

03/02/2021

FITACHEN KELELAW YESEWENETACHEN AKAL LEYU TENEKAKE YEFELEGAL

29/01/2021

እኛ ሴቶች በተፈጥሮ ውብ ነን፤ ነገርግን በተፈጥሮ በሰውነታችን የተለያዩ ስፍራዎች ላይ የሚወጡ ፀጉሮች በአለባበሳችን እና መሰል ጉዳዮች ላይ ተፅዕኖ አላቸው፡፡

ስለሆነም ያልተፈለገ ፀጉርን ከሰውነታችን አስወግዶ የተመቸንን የአለባበስ መንገድ ለመከተልም ሆነ በራስ መተማመናችንን ለማሳደግ ዋክስ (WAX) መሰራት አዋጩ መፍትሔ ነው፡፡

ከዚህ ጋር በተያያዘም ከዚህ ቀደም በየኔታ ቲዩብ ላይ በዋክስ (WAX) ዙሪያ ማወቅ ስላለብን ወሳኝ ጉዳዮችና አሰራሩን በተመለከተ ያደረኩትን ቆይታ ይህን ቪዲዮ ከፍታችሁ መመልከት ትችላላችሁ፡፡

በሌላ በኩል ቦሌ መድሀኒያለም መንገድ ሸገር ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ወደሚገኘው ነቢ ስኪን ኬር (Nebi Skin Care) ብቅ ካላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ የተለያዩ የውበት መጠበቂያ አገልግሎቶች ታገኛላችሁ፡፡

በውበት ሳሎናችንም ፌሻል (Facial)፣ ስፔሻል ፌሻል (Special facial)፣ ሚኒ ፌሻል (Mini facial)፣ የፊት ማሳጅ (Face massage) የእጅና እግር ማሳጅ (Hand & Foot massage) ዋክስ ፉል ቦዲ (Wax full body)፣ ኤስፒአር (SPR) እና የጥፍር ማስዋብ (Nail care) አገልግሎቶችን ለማግኘት በ 0911636483 ወይም ደግሞ 0920009005 በመደወል ቀጠሮ ማስያዝም ሆነ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

ከዚህ በተጓዳኝ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም፣ በኢንስታግራም እንዲሁም በዩትዩብ Nebi Skin Care ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ፡፡ ደምበኞቻችን ስለምትሆኑ እናመሰግናለን!!!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa, Bole Medhanialem, Sheger Building 2nd Floor
Addis Ababa
4436