Et Herbal Seles Agent የአብ
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Et Herbal Seles Agent የአብ, Addis, Addis Ababa.
18/03/2022
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት፤ ጀርመን ሀገራቸውን እንድትደግፍ እና በሞስኮ ላይ ጠንከር ያለ ማዕቀብ እንድትጥል ጠየቁ።
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ «ቡንደስታግ» እየተባለ ለሚጠራው የጀርመኑ ፓርላማ በተንቀሳቃሽ ምስል ዛሬ ባደረጉት ንግግር ጀርመን ሀገራቸውን እንድትደግፍ እና በሞስኮ ላይ ጠንከር ያለ ማዕቀብ እንድትጥል ጠይቀዋል።
የሩስያ ሀይሎች በዩክሬን የፈፀሙትን ወረራ በተመለከተ ፕሬዝዳንቱ ለጀርመን የሕግ አውጭዎች በቀጥታ እንደተናገሩት ሩሲያ በነጻነት ላይ አዲስ ግንብ ለመገንባት እየሞከረች ነው በማለት አስጠንቅቀዋል።
ዘለንስኪ አክለውም «ይህ የበርሊን ግንብ ሳይሆን በመካከለኛው አውሮፓ በነጻነት እና በባርነት መካከል ያለ ግንብ ነው። እናም ይህ ግንብ በእያንዳንዱ በሚጣለው ቦምብ እየጨመረ ነው።» በማለት ለጀርመኑ የፓርላማ አባላት ተናግረዋል።
«የተከበሩ ሾልስ ይህን ግንብ አፍርሱት» በማለት ዘለኒኪይ ለጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልስ በቀጥታ ተናግረዋል።
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቀደም ሲል ለካናዳ ፓርላማ እና የአሜሪካ ኮንግረስ ንግግር ሲያደርጉ በክሬምሊን ላይ ጠንካራ የኢኮኖሚ ማዕቀብ እንዲጣል እና ወረራውን እንዲቀለብሱ ጠይቀዋል።
17/03/2022
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
sham on u detsi
16/03/2022
12/03/2022
እንዲህ አይነት የጭካኔ ደረጃ ላይ ያደረሰን ምክንያት ምንድተው?
ልዕልናችንን ማን ገፈፈን?
😭😭😭😭😭😭
ልቀበለው አቃተኝ እስኪ አስረዱኝ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Telephone
Website
Address
Addis Ababa