Sheger jop
Trading
23/05/2022
የድርጅቱ ስም፦ሲፈን ትሬዲንግ ኃላ/የተ /የግ/ማ
የስራ መደብ፦የሽያጭ ባለ ሞያ (ሴልስ)
የትምህርት ደረጃ ፦10ኛ እና ከዚያ በላይ
ፆታ፦ወ/ሴ
ብዛት፦32
ደሞዝ፦5200ብር የትራንስፖርት 600ብር እንዲሁ የካርድ 200ብር አጠቃላይ ክፍያ 6000ብር
ለምዝገባ ሲመጡ ማሟላት ያለባቸው
*የትምህርት ማስረጃ እና የታደሰ መታወቂያ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው
*2ጉርድ ፎቶግራፍ
*የምዝገባ ግዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5ቀናት ውስጥ
#ማሳሰቢያ
ድርጅቱ ከማስተማር ማይንድ ግሩፕ ጋር በመተባበር ብቁ የሽያጭ ባለ ሞያ የሚያደርግዎት የህይወት ክህሎት ስልጠና አዘጋጅቷል
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ለሚወስዱት የህይወት ክህሎት ስልጠና እና መመዝገቢያ አራት መቶ ብር (400) ይከፍላሉ
#አድራሻ
፦አወሊያ ዊንጌት አደባባይ ተሻግሮ ገቢሳ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ወይም በስልክ ቀጥራችን
0974487432&0974127843
09/05/2022
የድርጅቱ ስም፦ሲፈን ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ
የስራ መደብ፦የሽያጭ ባለሞያ(ሴልስ)
የት/ደረጃ፦10ኛ እና ከዚያ በላይ
ፆታ፦አይለይም
ብዛት፦32
ደሞዝ፦5200ብር የትራንውስፖርት 600 ብር እንዲሁም የካርድ 200ብር አጠቃላያ ክፍያ 6000 ብር
ለምዝገባ ሲመጡ ማሟላት ያለባችሁ
*የት/ት ማስረጃ እና የታደሠ መታወቂያ ከማያመለስ ፎቶኮፒ ጋር ማቅረብ አለባችሁ
*2 ጉርድ ፎቶግራፍ
*የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት
#ማሳሰቢያ
ድርጅቱ ከማስተር ማይንድ ግሩፕ ጋር በመተባበር ብቁ የሽያጭ ባለሞያ የሚያደርግዎት የህይወት ክህሎት ስልጠና አዘጋጅቷል
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ለሚወስዱት የህይወት ክህሎት ስልጠና እና መመዝገቢያ 400(አራት መቶ )ብር ይከፍላሉ
#አድራሻ
አወሊያ ዊንጌት አደባባይ ተሻግሮ ገቢሳ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ወይም በስልክ ቁጥራችን
0974487432 & 0974127843
Emali [email protected]
11/04/2022
የድርጅቱ ስም፦ሲፈን ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ መደብ፦የሽያጭ ሰራተኛ(ሴልስ)
ብዛት፦27
ፆታ፦ወ/ሴ
መስፈርት፦10ኛ ክፍል ና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ
፦0አመት ና ከዛ በላይ
፦ድርጅቱ የሚሠጠውን የህይወት ክህሎት ሥልጠና መውሠድ የሚችል/የምትችል
ደሞዝ፦5,200.00
ለምዝገባ ሲመጡ ማሟላት ያለባችሁ
*የት/ት ማስረጃ እና የታደሠ መታወቂያ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው
*2ጉርድ ፎቶግራፍ
#የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ
#ማሳሰቢያ
።ድርጅቱ ከማስተር ማይንድ ግሩፕ ጋር በመተባበር ብቁ የሽያጭ ሠራተኛ
የሚያደርግዎትን የህይወት ክህሎት ስልጠና አዘጋጅቷል
።አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ለምትወስዱት የህይወት ክህሎት ስልጠና እና መመዝገቢያ 400(አራት መቶ ብር)ይከፍላሉ
ለበለጠ መረጃ፦ አወሊያ ዊንጌት አደባባይ ተሻግሮ ገቢሳ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ወይም በስልክ ቁጥራችን 0974487432
0974127843 ይደውሉ
04/04/2022
የድርጅቱ ስም፦ሲፈን ትሬድንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ መደብ፦የሽያጭ ሠራተኛ(ሴልስ)
ብዛት፦27
ፆታ፦ወ/ሴ
መስፈርት፦10ኛ ክፍል እና ከዛያ በላያ
የስራ ልምድ
.0አመትና ከዛያ በላያድርጅቱ የሚሰጠውን የህይወት ክህሎት ስልጠና መውሠድ የሚችል/የምትችል
ደሞዝ፦5,200.00
ለምዝገባ ሲመጡ ማሟላት ያለባችሁ
*ት/ት ማስረጃ እና የታደሰ መታወቂያ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው
*2ጉርድ ፍቶ ግራፍ
*የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5ቀናት ዉስጥ
ማሳሠቢያ
*ድርጅቱ ከማስተር ማይንድ ግሩፕ ጋር በመተባበር ብቁ የሽያጭ ሠራተኛ የሚያደርግ የህይወት ክህሎት ስልጠና አዘጋጅቷል
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ለሚወስዱት የህይወት ክህሎት ስልጠና እና ለመመዝገቢያ 400(አራት መቶ )ብር ይከፍላሉ
ለበለጠ መረጃ
አድራሻ አወሊያ ዊንጌት አደባባያ ተሻግሮ ገቢሳ ህንፃ 3ኛ ፍቅ ቢሮ ቁጥር 309
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |