matyas bio
ራስን መቀየር!
አንተም ጊዜ ማጥፋት ያለብህ ራስህን ለመቀየር ነው እንጂ ስራው፣ ገንዘቡ፣ የፍቅር ግንኙነቱን ማሳመር ቀላል ነው። ወዳጄ መጀመሪያ አንተ በአመለካ
22/05/2023
የቤተሰብ ፎቶዎን ያጋሩ፣ ይሸለሙ ! 2ተኛ ቀን !
ከቤተሰቦ ጋር የተነሱትን ፎቶግራፍ በኮመንት ክፍል ላይ በማጋራት itel ስማርት ስልክ ይሸለሙ!
-ካጋሩት ፎቶግራፍ ብዙ ላይክ ያገኘ ተሳታፊ አሸናፊ ይሆናል።
-ውድድሩን በአሸናፊነት ያጠናቀቀ ተወዳዳሪ የietl ስማርት ስልክ አሸናፊ ይሆናል !
መልካም እድል !!
21/10/2022
~💐 የመላዕክት አለቃ ቅዱሰ ሚካኤል ሆይ የተጨነቁትን ዘውትር እንደምትረዳ ሁሉ እኔንም ለመርዳት ክንፎችህን ዘርግተህ ፈጥነህ ድረሰልኝ🤲
🙏 ገናና የሆነ የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ልመናውና አማላጅነቱ ፈፀሞ ይጠብቀን🤲
ከፅኑ ጠላት እጅ በክንፎቹ ጋርዶ ይሰውረን 🤲አሜን🙏
21/10/2022
በታናሽነቴ ተግቶ የጠበቀኝ ከአጋንንት አሠራር ምልጃው እየታደገኝ ዛሬም አለጎኔ በጎልማሣነቴ የልቤ ብርሀን ነው ሚካኤል አባቴ!!!🙏
20/10/2022
የ50 ጥንዶች ሠርግ
የሸገር ምዕራፍ ሁለት ፕሮጀክት አካል በሆነው የወዳጅነት የሠርግ ዐጸድ
በጥቅምት 20፣ 2015 ዓ.ም.
አዲስ አበባን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ እና ለስሟ የሚመጥን ገጽታ እንዲኖራት ታልሞ ሲሠራ የቆየው የሸገር ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት በስኬት ተጠናቅቋል። ይህ ሥፍራ ለሀገር ኩራት፣ ለጎብኚዎች መዳረሻ፣ ለመዲናችን ነዋሪዎች የዘወትር መገልገያ እንዲሆን የተዘጋጀ ነው። የሸገር ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት መጠናቀቁን በማስመልከት፣ ለምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ልዩ ስጦታ አዘጋጅቷል።
ጋብቻቸውን ለመፈጸም የተዘጋጁ ወይም አቅደው ሳይሳካላቸው የቆዩ 50 ጥንዶችን በመሥፈርት መርጦ የጋብቻ ሥርዓታቸውን በሥፍራው እንዲፈጽሙ አቅዷል። እርስዎም መሞሸር አስበው ከሆነ ወይም ሊሞሸሩ አቅደው በልዩ ልዩ ምክንያት ሳይከውኑት ከቀሩ፣ በዚህ ዘመናዊ እና ያማረ ስፍራ ሠርጋቸውን ከሚፈጽሙ 50 ጥንዶች መካከል እንዲሆኑ ጥሪ እናቀርብልዎታለን።
በፕሮጀክቱ ምረቃ ዕለት ሠርጋቸው ከሚፈጸም 50 ጥንዶች አንዱ ለመሆን የሚከተለውን ቅጽ ሞልተው እስከ ጥቅምት 14፣ 2015 ዓ.ም. ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ በ[email protected] ኢሜይል በመላክ ይሳተፉ።
ቅጹን በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ያገኙ፦ https://bit.ly/3SiaUiN
የሸገርስጦታ
የ50ጥንዶችሠርግ
ጥቅምት20፣2015ዓ.ም.
20/10/2022
20/10/2022
ሴት_ልጅ_የህይወትህ_ወሳኝ_መሰረትህ_ናት!!!
➰ባንድ ወቅት ባልና ሚስት ይጣሉና ሽማግሌ ይሰበሰባል ከዛም ሁለቱም ችግራችሁን ተናገሩ ሲባሉ ...
ባል 🗣እኔ ደክሞኝ ከስራ ስመለስ ማረፍ እፈልጋለው ነገር ግን ልጅቷን እያንጫጫች አያሳርፉኝም ...
ሽማግሌዎቹ 🗣እሱን በመታዘብ "ሌላስ ?"ይሉታል
ባል🗣 እኔ ከስራ ስመለስ ልጅ ያዝ ትለኛና ወጥ ትሰራለች የልጅ ወተት ታፈላለች... ምናለ ስመጣ ጨርሳ ብጠብቀኝ ተቀምጣ እየዋለች ይላል (በንዴት)
👤ከዛ ሚስትም በሰዎቹ ፊት ይቅርታ ትጠይቀውና አይለምደኝም ብላ ሽማግሌዎቹ እንዲሄዱ ይደረጋል...
🚫በነጋታውም ሚስት ልጇን ይዛ እናቷ ቤት ሄደች ከስራ ሲመጣ ቤቱ ተቆልፏል ልክ ከፍቶ ሲገባ ቤቱ እጅግ ይቀዘግዛል ከሰል ለማቀጣጠል ቢሞክር እምቢ አለው ልብሱን ደራርቦ ሚስት ሰርታ የነበረውን ጠርጎ በላ... ዝምታው ሲጨንቀው TV ከፈተ ግን የለመደው የልጁ ድምፅ ናፈቀው ...ጠዋት ሲነሳ ቁርስና ያ ይሚወዳት ሚስቱ ፈገግታ የለም ...ከፋው ፊቱን ታጥቦ ወደ ስራው ሄደ ቁርሱንም ካፌ በላ ግን አላረካውም... ስልኩን ቢያይም አትደውልለትም ...ውሎ ሲመለስ ራቱን በልቶ ከጓደኞቹ ጋር ቢያመሽም ያባዶ ቤት ግን ጠበቀው....ሀዘን ቤት ይመስል መግባት አስጠላው😔 ነገሩ ዞር ብሎ ሲያስብ
⚠️ለካ ያለ ሚስቱ ጎዶሎ ነው
⚠️ልጁ ለካ አጫዋቹና የመንፈስ እርካታው ነች👶
ይቅር በይኝ ማሪኝ ብሎ በሽማግሌ መለሳት
🔚
💓ደስታ የሚሰጥህን ነገር ከማጣትህ ቀድመህ ለይተህ እወቀው!
🙏 ክብር ለ እናቶች ፡፡ ❤️ ክብር ለእህቶች ፡፡ 😍ክብር ለሚስቶች
👑 ክብር ለሴቶች
መልካም ቀን ተመኘሁ ❤️❤️🙏🙏
matyas bio
20/10/2022
ራስን መቀየር
"ዛፍ ለመቁረጥ 6 ደቂቃ ብቻ ቢሰጠኝ አራቱን ደቂቃ መጥረቢያውን እየሳልኩ አጠፋዋለው" ብሎ ነበር አንድ የማከብረው የሀገር መሪ።
አንተም ጊዜ ማጥፋት ያለብህ ራስህን ለመቀየር ነው እንጂ ስራው፣ ገንዘቡ፣ የፍቅር ግንኙነቱን ማሳመር ቀላል ነው። ወዳጄ መጀመሪያ አንተ በአመለካከትና በስብዕና ከፍ በል እንጂ ሌላውን መቀየር ማገዶ አይፈጅም!
ልዩ ቀን ተመኘሁ
matyas bio
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
40