mn adiss

mn adiss

Share

Ethiopian

24/08/2026

ጤንነት የሚጀምረው አንድ ሰው ወደ ሕክምና ጣቢያ ከመሄዱ በእጅጉ አስቀድሞ ነው።

ኬንያዊው የሕዝብ ጤና ባለሙያ ዶ/ር ጊቲንጂ ጊታሂ በቅርቡ በX (ትዊተር) ገፃቸው እንደገለጹት፤ ሰዎች በእግራቸው በደህና መጓዝ፣ በብስክሌት መሄድ ወይም የተቀላጠፈ የሕዝብ ትራንስፖርት መጠቀም በማይችሉበት ጊዜ፣ ከተሞች ለጤናማ ህይወት ያላቸውን የዕለት ተዕለት ዕድሎች ያጠበቡባቸዋል። አዲስ አበባ ልክ እንደ ኪጋሊ ሁሉ የምታስታውሰን ትልቅ እውነት አለ፦ ለኑሮ ምቹ እና ለሰው ልጅ ተስማሚ የሆኑ ከተሞችን መገንባት፣ ለበለጠ ጤናማ የወደፊት ህይወት መጋቢ ነው።

እስኪ አስቡት፤ ዛሬ ወደ ሥራ ቦታችሁ በእግር ወይም በብስክሌት በሰላም እና በደህና መጓዝ ትችሉ ነበር?

Photos from የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication's post 24/08/2026
24/08/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ፤ እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉን ስናከብር እንደከዚህ ቀደሙ የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት፤ ለሌላቸው በማካፈል፣ የታረዙትን በማልበስ፣ የታመሙትን በመጠየቅ እንዲሆን እመኛለሁ።

በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ - ኢድ ሙባረክ!
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

Hordoftoota amantaa Islaamaa hundaaf Baga Ayyaana Mawliidaa Nabiyyii Mahaammad (S.A.W) 1, 501ffaaf nagaan geessan!

Ayyaanicha wayita kabajnu akkuma kanaan duraa lammiilee keenya rakkatan gargaaraa, warra hin qabneef qoodaa, warra daaran uffisuun, warra dhukkubsatan gaafachuun akka ta'un hawwa.

Irra deebiin baga geessan - Iid Mubaarak!

Waaqni Itoophiyaa fi uummata ishee haa eebbisu!

24/08/2026
Photos from Dr Abiy Ahmed Hub's post 23/08/2026
Photos from ብሌን's post 23/08/2026
22/08/2026

ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የተግባርና የውጤት ሰው!

አዲስ አበባ ወደ ዘመናዊነት፣ ውበትና ብልፅግና በምታደርገው ፈጣን ጉዞ ውስጥ ትልቅ ድርሻ በመወጣት ላይ የሚገኝ ታላቅ ተቋም ነው የከተማ አስተዳደሩ። ለነገሩ በጀግናዋ፣ በፅኑዋ፣ በፍፁም ታማኝዋ፣ በአይበገሬዋ፣ በታታሪዋና በበሰለ አመራር ባለቤቷ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አይደል የሚመራው! የሚጠበቅ ነው።

በዚህች ዋና ከተማችን ላይ ለተቋም ግንባታ፣ ለሰው ተኮር ፕሮጀክቶችና ለከተማዋ እድገት ያበረከትሽው አስተዋፅኦ ተጨባጭና በእጅ የሚዳሰስ ነው። እውነተኛ የልማትና የሪፎርም መሪ! ለአዲስ አበባና ለኢትዮጵያ ብልፅግና ሌት ተቀን ደፋ ቀና እያልሽ እረፍት የሌለሽ ታታሪ እንስት።

ትችያለሽ እናታችን! እናከብርሻለን! 🙏🙏🙏

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Adiss Abeba
Addis Ababa