Siger desta debebe

Siger desta debebe

Share

adis

01/04/2022

ባለቀስኩበት ምድር መዝሙር አዘመርኚ

Photos from Siger desta debebe's post 14/12/2021
26/04/2021
Photos from Siger desta debebe's post 21/03/2020

Begoche dimxen yisemalu johanis 10

Photos from Prophet Nati /ነብይ ናቲ's post 18/03/2020
18/03/2020

" "

የሞት ፍርድ ነቀምት ላይ ተፈረደብኝ። በዚያ ዘመን የአብዮቱ ዋና ፀሐፊ ጓድ ንጉሴ ፈንታ ይባላሉ። ከወህኒ ቤት ጠሩኝና መጣሁ።
ጓድ ንጉሴ " ቄስ በሊና በቃ የሞት ፍርድ ተፈረደብህ አታመልጥም ምን ይረጋል ሞት ፈርደንብሃል"
እኔም፦ " ጋሽ ንጉሴ አልሞትም ይህንን ያውቃሉ?" አልኳቸው
ጓድ ንጉሴም " አይ ጴንጤ ሞኝ ይህ አህምሮአችሁ ውስጥ በምን እናስገባላችሁ?" አሉኝ
እኔም " እኔ አልሞትም ነግሬዎታለሁ ስሙ አልሞትም " አልኳቸው።
" እንግዲያውስ ነገ እናያለን " ብሎ ሄደ።
ማታውኑ መንግስቱ ሐይለማሪያም እርሻ ለመጎብኘት ነቀምቴ ገብቶ አደረ። መንግስቱ ስለገባ አስራ ስምንት ሰንጋ ታረደ ህዝቡ ተሰበሰበ መንግስቱ ወደ ኢዴሳ ሄዶ እርሻ ጎብኝቶ ተመለሰ።
ለመንግስቱ " እነዚህ ሶስት ሰዎች ይገደሉ" አሉት። እነርሱ አላማቸው በመንግስቱ ፊት ሊገሉን ነበር።
መንግስቱ ሐይለማሪያምም " ምን አደረጉ?" አለ።
" ጴንጤነትን ያካሂዳሉ ብር ከአሜሪካ ይመጣላቸዋል ነቀምቴ አንድ ሰው ማርክሲዝም ሌኒንዚም አልቀበል አለ" አሉት
ጓድ መንግስቱ ስለ እኛ የተፃፈውን አየና " ከአዲስ አበባ እስከ ነቀምት ስንት ካድሬ አለ?" አላቸው
" ወደ ሃምሳ ካድሬ አለ" አሉት
" የሃምሳዎቹን ካድሬ ደሞዝ ለእነርሱ ስጠአቸው የማሌ ትምህርት ተሰቷቸው ይፈቱ" አለ።
ይህ የቄስ በሊና እውነተኛ ታሪክ ነው።ወንጌላችን ብዙ ዋጋ ተከፍሎበት እዚ ደርሷል። ክብር በመላው ኢትዮጲያ በብዙ ዋጋ መክፈል ወንጌልን ላደረሱልን አባቶቻችን።

Donnie McClurkin - Days of Elijah 18/03/2020

Donnie McClurkin - Days of Elijah Donnie McClurkin performing at The Holy Land Experience 1 June 2012

18/03/2020

ቀናቶች

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Desta
Addis Ababa
111112