Kal Makeup School
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kal Makeup School, Health/Beauty, Addis Ababa.
30/10/2024
እንኳን ደስ አላችሁ የቃል ኢንተርናሽናል ሜካፕ ስኩል የምረቃ ፕሮግራም አርቲስት መሰረት መብራቴ እናመሰግናለን
22/02/2024
Student work 👏👏አድራሻ አዲሱ ስቴዲየም መስጊዱ ፌት ለፌት ስልጠና ሊጀምር ቀናቶች ቀርተዋል በዚህ ወር መማር ለምትፈልጉ ያለን ውስን ቦታ ነው ለመማሪያ ማቴሪያል እንዳይጨነቁ ዝግጁ ነ ን መማር ለምትፈልጉ ምዝገባ ጀምረናል የምሰጣቸው ስልጠናዎች
📌ፀጉር ስራ
📌 ሜካፕ
📌 ጥፍር
📌 አይላሽ
አድራሻችን:- ከቦሌ ወደ 22 በሚወስደው አዲሱ ስቴዲየም በግ ተራ ፊት ለፊት
☎️ 0973607979
. makeup artistsk model
07/02/2024
ምዝገባ ተጀምሯል ያለን ውስን ቦታ ነዉ
07/01/2024
ዓለምን ለወደደ ለእግዚአብሔር አብ ፣ ሰው ሁኖ ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ፣ በጸጋው ሙላት ለጎበኘን ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋናና ክብር ውዳሴ ይሁን አሜን !
መልካም በዓል
My beautiful artist ፀባየ ወርቅ 😍❤️
Beautiful habesha kemis ❤️
06/01/2024
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ
አድራሻ አዲሱ ስቴዲየም መስጊዱ ፌት ለፌት ስልጠና ሊጀምር ቀናቶች ቀርተዋል በዚህ ወር መማር ለምትፈልጉ ያለን ውስን ቦታ ነው ለመማሪያ ማቴሪያል እንዳይጨነቁ ዝግጁ ነ ን መማር ለምትፈልጉ ምዝገባ ጀምረናል የምሰጣቸው ስልጠናዎች
📌ፀጉር ስራ
📌 ሜካፕ
📌 ጥፍር
📌 አይላሽ
አድራሻችን:- ከቦሌ ወደ 22 በሚወስደው አዲሱ ስቴዲየም በግ ተራ ፊት ለፊት
☎️ 0973607979
. makeup artistsk model
19/12/2023
ሸማ ፋሽን ሾው ከተማሪዎች ጋር
ጥሩ ስራነው የሰራችሁት 👌👏👏👏
05/12/2023
የተማሪወች ስራ ምዝገባ ላይ ነ ን 0973607979
22/11/2023
Student work ምዝገባ ላይ ነ ን . makeup artistsk
Click here to claim your Sponsored Listing.