Kal makeup
Special effect makeup ,beauty makeup, cosmetics sale,
16/05/2024
23/03/2024
***
24ኛ ዙር ስልጠና ተጠናቆ ሰልጣኞች በሙሉ በቃላችንና በፍላጎታቸው ተመድበው የሶስት ስራቸውን ከእኛ ጋር ጀምረዋል። ቅዳሜና እሁድ የሚሰጠው 25 ዙር ስልጠና መጋቢት 7 2016 ዓም ይጀምራል።
የ26ኛው ዙር ስልጠና በልዩ አስቻይ ሁኔታ ምዝገባው ተጀምሯል።
1) የስልጠናው ይዘት :-
፩) Real Estate Sales and Marketing
፪) Principles of Real Estate
፫) Product Knowledge
፬) Digital Marketing
፭) AI Marketing
2) ስልጠናው የሚጀመረው መጋቢት 23 2016
3) ስልጠናው ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 3:00-6:00ሰዓት ለአምስት ሳምንታት ይሰጣል
4) የክፍያ ሁኔታ : ሲመዘገቡ 1000.00ብር ብቻ ከፍለው ቀሪውን 5,000.00 ብር ስራ ሰርተው ይከፍላሉ
5) ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ አብረው የሚሰሩ ቀጣሪዎች በራችን ላይ ቆመው ይጠብቋችኋል።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ወይም ምዝገባ በስልክ ቁጥሮቻችን
@0951040404
@0993232323 ይደውሉ ወይም ወሰን ሰፈር ብሬክስ ህንጻ አራተኛ ፎቅ ላይ የሚገኘው ቢሯችን ብቅ ይበሉ።
Click here to claim your Sponsored Listing.