Hiwot braids and decoration service
We make your special day memorable , we give decoration service. please contact us vie phone 0921093
01/01/2026
ከሀገር መሪ እስከ ኢንቨስተር ወልደው ያያሳደጉት እናት !!
ዛሬ ጀግና የሆኑ እናት እናስተዋዉቃችሁ ከወላይታ !
የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢንጅነር ሀይለማርያም ደሳለኝ ወላጅ እናት ሲሆኑ ወልደው ለወግ ለማእረግ ካበቋቸው ልጆች መካከል
1/ የቀድሞ ጠ/ሚ/ር ክቡር ኢንጂነር ሀይለማርያም ደሳለኝ፣
2/ የኢትዮጵያ ሲቭል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፕረዚዳንት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ደሳለኝ፣
3/ የአድስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት የመንገድ ደህንነት ኃላፊ ኢንጅነር ገነቱ ደሳለኝ፣
4/ የሀዋሳ ዩንቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል መምህር ዶ/ር ብስራት ደሳለኝ፣
5/ የዱቦ ሆስፒታል ሰዉ ሀብት አመራር ዳይሬክተር አቶ መስፍን ደሳለኝ፣
6/ የወላይታ ዞን ግብርና መምሪያ ም/ኃላፊ ዳዊት ደሳለኝ፣
7/ የፌደራል መንገድ ትራንስፖርት ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግሥት ደሳለኝ፣
8/ የግል ኢንቨስተር አቶ ማርቆስ ደሳለኝ እና ደረጄ ደሳለኝ እናትም፣ አባትም ሆነው ያሳደጉ ለኢትዮጵያ ያበረከቱ ጀግና ኢትዮጵያዊት እናት ናቸው !!!
በዛ ላይ በሙያቸው ዶክተር ናቸው !!
እናት ሀገር ነች ሲባል በምክንያት ነው ! ረጅም ዕድሜ ከጤና ለእናታችን ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
08/12/2024
With Melat Nigussie – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
With Melat Nigussie – I just got recognized as one of their rising fans! 🎉
31/10/2024
ደቡብ አፍሪካ
👉በአንድ ዩኒቨርስቲ መግቢያ በር ላይ የተጻፈ ፅሁፍ እንዲህ ይነበባል❗️
“አንድን ሀገር ለማጥፋት የአቶሚኮ ቦምብ ወይም ከፍተኛ ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤል መጠቀም ግድ አይደለም -የትምህርት ጥራት እንዲወርድ ማድረግ እና ተማሪዎች በፈተና ላይ እንዲኮርጁ መፍቀድ በቂ ነው"
እንዲህ አይነት ውድቀት ሲኖር
👉ህመምተኞች በዶክተሮች እጅ ይሞታሉ❗️
👉ህንጻዎች በኢንጅነሮች ስህተት ይወድቃሉ❗️
👉ገንዘብ በአካውንታንቶችና እኮኖሚስቶች እጅ ይጠፋል❗️
👉ሰብአዊነት በሀይማኖት አባቶች እጅ ይከስማል❗️
👉ፍትህ ደግሞ በዳኞች እጅ ትሞታለች❗️
"የትምህርት ስርአት መውደቅ ማለት የሀገር መውደቅ ነው"
ቴሌግራም 👉https://t.me/kumnegerpage
===
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
123456789
27/11/2024