Prophetic Message OKZ

Prophetic Message OKZ

Share

Jesus is LORD

13/07/2022

ከቤተ ፋጌ ወደ ኢየሩሳለም አድራሻው ሚቀየርለት ሰዉ አለ

06/07/2022

ላደረክልኝ የሚመልሰው አንዳች የለኝም እጄም ባዶ ነዉ
እንካ ተቀበል የአፌን ምስጋና በእጄም ያለኝ ይሄ ነዉና (2×)

06/07/2022

3ቱ ብላቴኖች ወደ እሳት ቢጣሉም ግን ወርዋሪዎቹ ስቃጠሉ የተወረወሩት ግን በእሳቱ ዉስጥ ወክ እያደረጉ ተገኙ መጨረሻ ላይ ንጉሱ አዋጅ ቀይሮ ዎዉ የኔ አምላክ አያድንም ከዚህን ሰዓት ጀምሮ የሚሳቅ፡የአብድናጎና የስድራቅ አምላክ ብቻ ይመለክ በማለት አዋጁን እንደቀየረ ሁሉ በቅዳሳኖች ላይ የታወጀ ማንኛዉም የሞት አዋጅ በኢየሱስ ስም ለክብር ይቀየር፡፡

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa
5056