Abdulmajiedhussen abu zayd
ትምህርት
25/01/2023
በቤተ ክርስቲያናቸው ውስጥ የተፈጠረውን ልዩነት የሚይዙበት መንገድ የሚገርም ነው። "አዛን ለምን በኦሮምኛ አይደረግም?" አይነት ሙግት በዘመቻ መልክ ይዘዋል። ሁሌ መርሃቸው ምቀኝነት ነው። በትምህርት ተቋማት ሙስሊሞች መብታቸውን ሲጠይቁ የምቀኝነት ጥያቄ ያነሳሉ። "ለኛም የፀሎት ቦታ ይሰጠን" "ለኛም ነጠላ ይፈቀድልን" ይላሉ። ሰው እንዴት ምቀኝነትን ቀኖና አድርጎ ይይዛል?
በመጅሊሱ ገብቶ ማቡካት! በቤተ ክህነቱ ችግር ዙሪያም ወደ ኢስላምና ሙስሊሞች ጣትን መቀሰር! የሚገርሙ ናቸው። በተረፈ ቤ/ክ ለምን የመብት ጥያቄ እንደሚነሳባት ራሳችሁን ጠይቁ። የኢትዮጵያን ታሪክ በስሱ የሚያውቅ ሁሉ የሚደርስበት ነው። ዛሬም ታቦት ወረደ፣ ፀበል ፈለቀ እየተባለ የሚፈፀመው የመሬት ወረራ ያስመረራቸው ብዙ አካላት አሉ። እንዲህ አይነቱን ነውር "አዛን በኦሮምኛ ለምን አይደረግም" እያሉ ማስቀየስ አይቻልም። አዛን በአማርኛም አይደረግም። አዛንና ሶላት ቁርኣን በወረደበት ነብያችን ﷺ ባስተማሩበት ቋንቋ በዐረብኛ ነው የሚፈጸሙት። ግእዝን ከዚህ ጋር ማነፃፀር የማይመስል ነገር ነው። መፅሀፍ ቅዱስ በግእዝ አልወረደም። እየሱስም ﷺ በግእዝ አላስተማረም። እንዴት ነው ታዲያ ዐረብኛ ከግእዝ ጋር የሚነፃፀረው? በዚያ ላይ ግእዝ ተናጋሪ ህዝብ የሌለው ጣረሞት ላይ ያለ ቋንቋ ነው።
የሆነ ሆኖ ችግራችሁን በራሳችሁ መንገድ ለመፍታት እንደ መሞከር አጉል ብልጠት መጠቀማችሁ አያዋጣችሁም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) كناشة ابن منور
23/01/2023
የሸሪዓ ትምህርት እድል ለህፃን መስዑድ
ወድ እና የተከበራቹህ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች መስዑድ የተባለን ታዳጊ ህፃን መርከዝ አቡ ሙሳ የቁርአን ሂፍዝ የሸሪዓ እውቀቶች ማእከል ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ቁርአን ለማስሀፈዝ እና መሰረታዊ የሸረዓ እውቀቶችን ለማስተማር ስለሚፈልግ የልጁን ቤተሰቦች በማናገርም ሆነ ከኛ ጋር በማገናኘት የበኩላችሁን አስተዋፆ እንድታበረከት በአላህ ስም እንጠይቃለን ።
የተቋሙ አድራሻ
0913939993 or 0930547776
የማእከሉ የቴሌግራም አድራሻ
https://t.me/Kurantejwid
02/05/2022
እህቴ ሳዳት ለይ ምንም ውሸት ልታገልጪበት አልቻልሺም አንቺ የቃረብሺው ሀሰብ የመፈር የለመፈር ጉደይ ነው እሱ ለህዝቡ ትምህርቱን ለመስረደት ግልፅ ሆኖ መውረት አለበት ደሞ የሌላ ነገር አይደለም የታነገረው በታጨበጭ የለ ነገር ነው አጭበርበሪ እየልሺ ታሰደብሺው ግን እሱ አይደለም አጭበርበሪ አንቺ ነሽ ተው ሴቶች ታማከሩ እበከቹ የሚወደቹ ነው የሚመክረቹ
Click here to claim your Sponsored Listing.