KM Veterinary drug importer

KM Veterinary drug importer

Share

Distributor of veterinary drugs

16/04/2020
08/04/2020

"I can tell you personal attacks that have been going on for more than two, three months. Abuses, or racist comments, giving me names, black or Negro. I'm proud of being black, proud of being Negro, I don't care, to be honest ... even death threats. I don't give a damn.
If we care about our people, if we care about our citizens, please work across party lines, across ideology, across beliefs, across any differences, for that matter. We need to behave. That's how we can defeat this virus.
Please quarantine COVID politics. That's what we want. We don't care about personal attacks, We care about the life passing every single minute unnecessarily because we couldn't unite to fight this virus.
If you want to be exploited and if you want to have many more bodybags, then you [politicize the virus], If you don't want many more body bags, then you refrain from politicizing it.
No need to use COVID to score political points, You have many other ways to prove yourselves... We don't do politics in WHO" - Dr. Tedros Adhanom, WHO Director General

25/03/2020

በቻይና ዩናን ግዛት ነዋሪ የነበረ ቻይናዊ ለስራ ሻንዶግ ወደተሰኘ ግዛት በመመለስ ላይ ሳለ ሃንታ በተሰኘ ቫይረስ ተጥቅቶ ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ "አዲስ ወረርሽኝ በቻይና ተከሰተ" በሚል ሚዲያዎች እየተናገሩ ይገኛሉ፡፡

ግለሰቡ ህይወቱ ያለፈው በቫይረሱ ተጠቅቶ መሆኑ የተዘገበ ሲሆን አብረውት በመኪና የተጓዙ 32 የሚሆኑ ሰዎችም ምርመራ ማካሄዳቸው ታውቋል፡፡ የምርመራ ውጤታቸውን አስመልክቶ ግን እስካሁን በቻይና በኩል የተባለ ነገር የለም፡፡

በኮሮና ቫይረስ ጭንቀት ላይ ያለው ህዝብ የዚህ መሰሉን ዜና ሲሰማ ከፍተኛ መረበሽ እና ጭንቀት ውስጥ እንደሚገባ አያጠያይቅም፡፡

ይህ ቫይረስ አዲስ አሁን የተገኘ አይደለም፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በሃገረ አሜሪካ በ1993 የተገኘ ቫይረስ ነው፡፡ ይህ ቫይረስ እዚህ ምድር ላይ ከታወቀ 27 አመታትን አስቆጥሯል ማለት ነው::

ቫይረሱ ወደ ሰዎች የሚተላለፈው በቫይረሱ በተጠቁ አይጦች አማካኝነት ነው፡፡ በአይጦቹ አይነ ምድር፣ሽንት እና ተዛማጅ ነገሮች ወደ ሰው ልጅ የሚተላለፍ ቫይረስ ነው፡፡

በዚህ የቫይረስ ቤተሰብ ውስጥ የተለያዩ ስያሜ የተሰጣቸው 14 የሚደርሱ ቫይረሶች አሉ፡፡ሁሉም ከአይጦች ወደ ሰዎች የሚተላለፉ ቢሆኑም የመተንፈሻ አካላቶችን በማጥቃት በሰው ልጅ ላይ ጉዳት ያስከትላሉ፡፡

ይህ በሽታ እስካሁን ይህ ነው የሚባል መድሃኒት ባይገኝለትም በህክምና ባለሞያዎች ቅርብ ክትትል እና እርዳታ ሊድን የሚችል በሽታ ነው፡፡ በበሽታ የተጠቃውን ሰው የመግደል እድሉ እስከ 38% እንደሚደርስ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡

የበሽታው ወረርሽኝ በከፍተኛ ደረጃ ባሆንም በአሜሪካ፣በአውሮፓ እና በእስያ ሀገራቶች ተከስቶ ያውቃል፡፡
በሽታው ከሰው ወደ ሰው በቀጥታ በትንፋሽ ይተላለፋል የሚል ሙሉ ድምዳሜ የተደረሰበት ጥናት አለመኖሩን ለማንበብ ችያለው፡፡

አሁን ላይ ህዝባችንን ያስጨነቀው የኮሮና ቫይረስ በመሆኑ ህዝባችንን ይበለጥ ወደሚረብሽ እና ጭንቀት ውስጥ የሚከቱ መረጃዎችን ባናሰራጭ መልካም ነው፡፡

በህንድ እና በሌሎች ሃገራቶች በስዋይን እና በበርድ ፍሉ በሽታ የተያዙ ሰዎች መገኘታቸው ተዘግቧል፡፡ ሆኖም ማንም ሚዲያ ጉዳዩን ሲያጋንነው አልተስተዋለም፡፡

በየትኛውም አለም ሰዎች በተለያዩ በሽታ በተያዙ ቁጥር አለም አቀፍ ስጋት እንደሆነ አድርጎ ማቅረብ እና ህዝብን ማሸበር ያውም በዚህ ወቅት እብደት ካልተባለ ሌላ ሊባል አይችልም፡፡

እባካችሁ ወደ ሰዋዊ አስተሳሰብ እንመለስ፡፡ ህዝብን በሚያስጨንቅ እና ፍርሃት ውስጥ የሚከት ዘገባ አናሰራጭ፡፡በማይጠቅም ነገር ጊዜያችንን አናባክን፡፡ የቻይናን ኢኮኖሚ ለማዳከም በሚደረገው የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ላይ ባለማወቅ በመሳተፍ ህዝባችንን የማሆን ስጋት እና ጭንቀት ውስጥ አንክተተው፡፡በኮሮና ቫይረስ ጭንቀት ውስጥ የገባው ይበቃዋል፡፡

ትኩረታችን ስለኮሮና ቫይረስ ብቻ እናድርግ

ይህን ጽሁፍ ያገኘሁት ከፌስብክ መንደር ነዉ ። በትክክል መረጋጋትን ስለሚፈጥር ።ለጸሀፊዉ ምስጋናዬን ችሬዋለሁ ።

Photos from Improve your Medical Knowledge's post 01/03/2020
Photos from Dawaki Veterinary Enterprises's post 13/01/2020
03/01/2020
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa, 22 Yeab Building 4th Floor
Addis Ababa