Oromia international

Oromia international

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Oromia international, Beauty, cosmetic & personal care, Oromiyaa, Addis Ababa.

17/10/2025

Akka Chaanaalii Israa'el 12 gabaasetti: "Yakkamaa idil-addunyaa."

Manni murtichaa iyyannoo Israa’el ajaja hidhaa MM Beeniyaamin Netaaniyaahuu fi Ministira Ittisaa duraanii Yoav Galant irratti kenname kuffisuuf dhiheessite kuffiseera.

15/09/2025

Eritrea's situation with the brutal dictator Isayas Afeworki

03/09/2025

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የፕሮጀክቱ ራዕይ እና የመሰረት ድንጋይ ማስቀመጥ በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዘመን በ2011 ዓ.ም. የተከናወነ ቢሆንም፣ እሳቸው በ2012 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው እንደ ወንዙን አቅጣጫ ማስቀየር ያሉ ወሳኝ የግንባታ ምዕራፎችን ለማየት አልታደሉም።

አቶ መለስ ዜናዊ የግድቡን ታሪካዊ ጅማሮ በማብሰር የማይተካ ሚና ቢኖራቸውም፣ ግድቡን ከተጋረጡበት ውስብስብ ተግዳሮቶች በማውጣት ለፍሬ በማብቃትና ሀገራዊ ኩራት እንዲሆን በማድረግ በኩል የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስተዋጽኦ ወሳኝና ታሪካዊ ነው።

25/08/2025

አስደናቂው የኮሪደር ልማት ስራ

19/08/2025

በ2017 በጀት አመት በፓርቲ ስራዎች የተመዘገቡ ሶስት ዋና ዋና ስኬቶች

የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ

13/08/2025

ወደ ቀይ ባህር የምናረገውን ጉዞ ከግማሽ መንገድ በላይ ተጉዘናል

ባለፋት ቀናት ወደ ቀይ ባህር(አሰብ) የምናረገውን ጉዞ ከግማሽ መንገድ በላይ ተጉዘናል ፣ የቀረውን በጥቂት ግዜ እናገባድዳለን። ከረዥም ዓመታት በኋላ ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት የመሆን ህልሟን እውን ለማድረግ ጉዞዋን በብቃት እየመራች ነው። መንግስት የጀመረው ስትራቴጂያዊ ጥረት ወደ መጨረሻው ምዕራፍ እየደረሰ መሆኑን ግልፅ ነው። ይህ ታላቅ ህልም በተግባር እውን እንዲሆን መንግስታችን ብዙ እርምጃ ተራምዷል። የቀረውን በአጭር ጊዜ ውስጥ አጠናቀው የቀይ ባህር መዳረሻን ሙሉ በሙሉ ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት፣ የኢትዮጵያን የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚወስን ታሪካዊ ምዕራፍ ይሆናል።

15/07/2025

!!

Erta-Ale Ganama Har'aa Dhoohe Jira...🔥🇪🇹
_______
Guyyaa ganama har'aa Naannoo Affaaritti Eertaa-Aleetti dhohinsi haaraan mudateera.

Dhohinsi kun turistoota addunyaa mara irraa dhufan biratti miira guddaa uumeera jedhame.

12/07/2025

Gaggeessaan Gatii Miidiyaa hin beekne, Gatii Sirna Ijaaraa jiruus hin beeku!
Miidiyaa Cimaa, Sirna Cimaaf!
Dr. Bikila Hurisa

05/07/2025

የሚሰሩ እጆች የማንሰራራት ዘመን ክንዶች ናቸው

የሀገር ብልፅግና የሚለካው በሀብቷ ብዛት ብቻ ሳይሆን፣ በዜጎቿና በመሪዎቿ የቁርጠኝነትና የትጋት ደረጃ ጭምር ነው። አሁን ያለን መሪዎች የሚሰሩ እጆች አሏቸው፣ ይሄ ማለት እነሱ የማንሰራራት ዘመን ክንዶች ናቸው ማለት ነው። ይህ ኢትዮጵያ አሁን እየተጓዘችበት ያለውን የልማት ጎዳና በሚገባ ይገልጻል። ይህ ዘመን፣ መሬት ላይ በሚታዩ ተጨባጭ ተግባራትና ውጤቶች የሚገለጽ ሲሆን፣ ዋነኞቹ ተዋናዮች ደግሞ የሚሰሩ መሪዎች ናቸው።

ዛሬ ላይ ኢትዮጵያ የምትታይበት የልማት ምዕራፍ፣ ለሀገሯ ብልፅግና የሚተጉና ለውጤት የሚሰሩ መሪዎች ውጤት ነው። የእነዚህ የሚሰሩ መሪዎች ጉልበትና ራዕይ ለሀገር ብልፅግና እንደ ክንድ ሆኖ አገልግሏል። የህዳሴው ግድብ መጠናቀቅ፣ የጋዝ ምርት መጀመር ራዕይ መሳካት፣ የማዳበሪያ ፋብሪካዎች ግንባታ ሃሳብና ሌሎች በርካታ ሜጋ ፕሮጀክቶች ከመነሻቸው ጀምሮ እስከ ስኬታቸው ድረስ የአስተዳደር ብቃት፣ ቁርጠኝነትና በትጋት የመስራት መንፈስ ማሳያዎች ናቸው። እነዚህ የሚሰሩ እጆች የሀገሪቱን የኢኮኖሚ አቅም ከፍ የሚያደርጉ፣ የውጭ ጥገኝነትን የሚቀንሱና ለዜጎችም የተሻለ የኑሮ ደረጃን የሚያመጡ ናቸው።

09/06/2025

4Kilo Addis Ababa

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Culinary Team

Attire

Address

Oromiyaa
Addis Ababa
ORO04