Ethio online market
We provide cosmetics you can buy.
04/12/2023
ፈጥነው ይዘዙ 0952010675
ኒዮ ሄር ሎሽን በተፈጥሮ ከሚገኙ ንጥረ ነገሮች የተሰራ የራሰ በራነት እና የፀጉር መሳሳት ወይም መመለጥ መፍትሔ ሲሆን ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ
📌 የፀጉር መርገፍን ፣ መሳሳትን ወይም ራሰ በራነትን ይከላከላል
የአዲስ ፀጉር እድገትን ያፋጥናል
📌 ፀጉር እንዲበዛ እና ጥቅጥቅ እንዲል ያደርጋል
📌 የፀጉር ስር አስፈላጊውን ንጥረ ነገር እንዲያገኝ በማድረግ ጤናማ ሆኖ እንዲቆይ ያደርጋል
📌 ያለ ምንም ተጨማሪ ኬሚካል የራስ ቆዳ አስፈላጊውን ግብዓት እንዲያገኝ ያደርጋል
📌 ለሴቶችም ለወንዶችም ተስማሚ ምርጫ
አጠቃቀም
1. ኒዮ ሄር ሎሽንን የራስ ቆዳ (Scalp) ላይ መርጨት
2.ሁሉም ቦታ እንዲዳረስ የእጅን ጣቶች በመጠቀም ማሳጅ ማድረግ
📍 በቀን ሁለት ጊዜ ጠዋት እና ማታ መጠቀም
contact 0952010675
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa