Mehari Kefyalew
This page created to post health related information
09/05/2026
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደቷ በዓል አደረሳችኹ አደረሰን አሜን ❤❤❤
08/05/2026
Thank you Dr Gech
የፕልስ ተጨማሪ የህክምና ጥቅሞች noncontraceptive use of pills(COC)#ethiopia #maternity #Reproductive #tips የእርግዝና መከላከያ እንክብል ከእርግዝና መከላከል ባሻገር የሚሰጠዉ የህክምና ጥቅሞች Non contraceptive benefits of combined oral contraceptive pillsChapter 1: Introduction to pillsChapter ...
07/05/2026
ሰላም ሰላም በተለይ ከምትወዷቸው ቤተሰብ ጓደኞች የሚከተለው ዓይነት መልእክት በቴሌግራም ሲላክላችሁ የጓደኝነት ወይም የቤተሰብ ፎቶ መስሏችሁ ሰፍ ብላችሁ ከከፈታችሁ ተበላችሁ ማለት ነው ጠላፊዎች ስለሆኑ እናማ አትክፈቱ እኽ
03/05/2026
እልልል ዲን Getu Teshome Gadisa "እኔ ወልደ ማርቆስ ዓመተ ሥላሴን የሕግ ሚስት ትሆነኝ ዘንድ ወድጄ ተቀብያታለሁ። ስለዚህም ከዛሬ ጀምሮ በሥራዋ ኹሉ በተቻለኝ ረዳታለሁ። በሕመሟና በጤናዋ በደስታዋና በሐዘኗ ጊዜ ከእርሷ ጋር እኾናለሁ። መከነች ሰነፈች በማለት ይህንንም በመሳሰለው ምክንያት ኹሉ በልዑል እግዚአብሔር ትእዛዝ ከእርስዋ በሞት እስክለይ ድረስ አልተዋትም። ወድጄ ተቀብያታለሁና። ስለዚህም በእግዚአብሔር እና በተቀደሰችው ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ጉባኤ ፊት በመሐላ ቃሌን እሰጣለሁ።" ❤❤❤ እግዚአብሔር ጋብቻችኹን ይባርክላችኹ!!!
❤❤❤
መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንልን❤❤❤
ስለ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፈቃዱ መያዝ መሰቀል በተመለከተ ማቴ ፳፯፤ ማር ፲፭፤ ዮሐ ፲፱ እና ሉቃ ፳፫ ሙሉውን እናንብብ
ሞትን ድል አድርጎ ስለመነሳቱ
ማቴ ፳፰፤ማር ፲፮፤ ዮሐ ፳፤ ሉቃ ፳፬ ሙሉውን እናንብብ
12/04/2026
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን - በዓቢይ ኃይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን - አግአዞ ለአዳም
ሰላም - እምይዜሰ
ኮነ - ፍስሐ ወሰላም
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም የትንሣኤ በዓል
29/03/2026
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን መጋቢት ፬, ፳፻፲፰ ዓ.ም አዲስ በረከት ❤❤❤
With Mahibere Kidusan Broadcast Service - ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት – I'm on a streak! I've been a top fan for 19 months in a row. 🎉
30/11/2025
እንኳን አደረሳችኹ ❤❤❤
Click here to claim your Sponsored Listing.