Abay Online Shopping

Abay Online Shopping

Share

Your Reliable Online Store | የሚተማመኑበት ኦንላይን ገበያ

11/09/2024

https://u-ber.cc/ #/shareTask?id=1

u-ber.cc

Photos from Abay Online Shopping 's post 17/06/2023

💥Jam Rice and Milk Soap (የሩዝ ሳሙና)💥

🚩ጥቅሞቹ:
👉🏽ፊትን ያቀላል
👉🏽ማድያትን አና ጠባሳን ያደበዝዛል
👉🏽ብጉር እና ሽፍታን ያጠፋል
👉🏽ጥቋቁር ነጠብጣብ ያጠፋል
👉🏽የፊት ቆዳን ፍክት እና እምር ያደርጋል
👉🏽የተሸበሸበ እና የተጨማደደነ ፊት ያስተካክላል
👉🏽ከመጠን ያለፈን የፊት ዘይትን ያስተካክላል
👉🏽ፅድት እና ፍክት ላለ ፊት

✅በአጭር ጊዜ ለውጥ ያዩበታል
ምንም አይነት Side effect የሌለው

👉🏽One of the most popular benefits from rice is its whitening effects on skin. It helps diminish dark spots, lighten your scars, moisturizes skin, gives your skin a glow and helps remove excess oil. Rice milk impart a whitening effect on skin.

💵ዋጋ፡ 499 ብር

🚚 ይዘዙ ያሉበት እናደርሳለን

ስልክ ቁጥር: 0913733837
: 0941038424
:0993939233
Telegram Channel : https://t.me/EduAllMart21
Text me via Telegram: 0941038424

Facebook Channel: https://www.facebook.com/profile.php?id=100092998509450

Photos from Abay Online Shopping 's post 17/06/2023

💥Silicon Hair Scalp Massager Shampoo Brush💥

👉🏽ቆሻሻን ከፀጉርዎ ላይ ሙልጭ አድርጎ በአግባቡ ያፀዳል

👉🏽 የፀጉር ስሮችንና የደም ዝውውርን በማነቃቃት ያማረና ጤነኛ ፀጉር እንዲኖረን ያስችላል

👉🏽ለፈጣን የፀጉር እድገት ተመራጭ ከመሆኑም በላይ ፎሮፎርን በመከላከል ትልቅ ጥቅም ይሰጣል

👉🏽ከፍተኛ ልስላሴ ያለው፣ ቀላል፣ ለአያያዝና ለአጠቃቀም ምቹ

💰ዋጋ : 350 ብር

🚚ይደውሉ ካሉበት እናደርሳለን

📞ስልክ ቁጥር: 0913733837
: 0941038424
:0993939233
Telegram Channel : https://t.me/EduAllMart21
Text me via Telegram: 0941038424

FB Channel : https://www.facebook.com/profile.php?id=100092998509450

Photos from Abay Online Shopping 's post 17/06/2023

💥Seta Sunny Castor Oil💥

(በከፍተኛ ጥራት በአገር ውስጥ የተመረተ)

👉🏽የፀጉር መነቃቀልን ለማስቀረት፣ ለፈጣን የፀጉር እድገት፣ ፎሮፎር ለማጥፋት ፣በቀለም የተጎዳ ፀጉርን ለማከም፣ “ቤቢ ሄር” ለማሳደግ እጅግ ተመራጭ ነው

💵ዋጋ: 320 ብር

🚚 ይዘዙ ያሉበት እናደርሳለን

ስልክ ቁጥር: 0913733837
: 0941038424
:0993939233
Telegram Channel : https://t.me/EduAllMart21
Text me via Telegram: 0941038424

Photos from Abay Online Shopping 's post 17/06/2023

💥3-in-1 Hair Comb Set💥

👉🏽የተያያዘ ፀጉርን ሳይነጫጭ ለማስለቀቅ፣ የራስ ቅልን ማሳጅ ለማድረግና ፀጉርን ከርል ለማድረግ የሚያገለግሉ ሶስት ዓይነት ማበጠሪያዎችን በአንድ ላይ የያዘ

💰ዋጋ : 800 ብር

🚚 ይደውሉ ካሉበት እናደርሳለን

📞ስልክ ቁጥር: 0913733837
: 0941038424
:0993939233
Telegram Channel : https://t.me/EduAllMart21
Text me via Telegram: 0941038424

FB Channel : https://www.facebook.com/profile.php?id=100092998509450

Photos from Abay Online Shopping 's post 17/06/2023

💥Dove Antiperspirant Deodorant💥

Original ✅

👉🏽ላብና ከላብ ጋር የሚመጣ መጥፎ ጠረንን የሚከላከል

👉🏽ማራኪ መዐዛውን እንደያዘ ለ48 ሰዓታት የሚቆይ

ዋጋ: 300 ብር

🚚 ይደውሉ ካሉበት እናደርሳለን

ስልክ ቁጥር: 0913733837
: 0941038424
:0993939233
Telegram Channel : https://t.me/EduAllMart21
Text me via Telegram: 0941038424

Photos from Abay Online Shopping 's post 17/06/2023

🦜Romantic Bird Lipstick 💄 🌹

👉🏽 በጣም የሚያማምሩና ከንፈር ላይ ምቾት ያላቸው ”Romantic Bird” ሊፒስቲኮችን በተለያዩ የቀለም አማራጮችና በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ

💵ዋጋ: 200 ብር (ሶስት እና ከዛ በላይ ለሚወስዱ ቅናሽ አለው)

🚚 ይደውሉ ካሉበት እናደርሳለን

ስልክ ቁጥር: 0913733837
: 0941038424
:0993939233
Telegram Channel : https://t.me/EduAllMart21
Text me via Telegram: 0941038424

Photos from Abay Online Shopping 's post 17/06/2023

💥Top Society Body Lotion💥 (ልዩ ቅናሽ)

🎯 Special Offer 🎉

👉🏽ጥራትና ተፈላጊነቱን አስጠብቆ ለረጅም ግዜያት የዘለቀው ቶፕ ሶሳይቲ ቦዲ ሎሽን ልዩ የዋጋ ቅናሽ አሁኑኑ ተጠቃሚ ይሁኑ‼️

ዋጋ:200 ብር

💥ፈጥነው የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ፣ ለሌሎችም ያጋሩ‼️

ስልክ ቁጥር: 0913733837
: 0941038424
:0993939233
Telegram Channel : https://t.me/EduAllMart21
Text me via Telegram: 0941038424

Photos from Abay Online Shopping 's post 16/06/2023

💥 PASTEL Matte Liquid lipstic💥
Original ✅

👉🏽 በጥራቱም ሆነ ከንፈር ላይ ባለው ምቾት በልዩነት የሚመርጡት

👉🏽 ለሁሉም አይነት የቆዳ ቀለም ተስማሚ የከለር አማራጭ ያለው በጣም የሚያምር ሊፒስቲክ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ያገኙታል። ምን ትጠብቅያለሽ ቆንጅት ሳያልቅብሽ የግልሽ አድርጊው❤️😘💄🌹

ዋጋ: 800 ብር

ስልክ ቁጥር: 0913733837
: 0941038424
:0993939233
Telegram Channel : https://t.me/EduAllMart21
Text me via Telegram: 0941038424

Photos from Abay Online Shopping 's post 16/06/2023

💥OIL APPLICANT BOTTLE, 170 ml Capacity💥

👉🏽ያለ ሰው እርዳታ ፀጉርዎን በአግባቡ ቅባት ለመቀባት፣ በውድ የገዙትን ቅባት ቆጥቦ ለመጠቀምና ፀጉርዎንና የጭንቅላትዎን ቆዳ በቅባት ሙሉ ለሙሉና በእኩል ለማዳረስ ያስችልዎታል።

👉🏽ፀጉርዎን በቀላሉና ሳይዥጎረጎር ወጥነት ባለው መልኩ ቀለም ለመቀባት

👉🏽በደንብ ቆዳችንን በማግኘት ቅባቱ ከራስ ቅላችን ጋር እንዲዋሀድ የሚያረግ የራሱ ማበጠሪያ ስላለው ለመጠቀም አመቺ እና ለፈጣን የፀጉር እድገት ተመራጭ።

ዋጋ: 250 ብር

ይዘዙ ካሉበት እናደርሳለን 🚚

ስልክ ቁጥር: 0913733837
: 0941038424
:0993939233
Telegram Channel : https://t.me/EduAllMart21
Text me via Telegram: 0941038424

Photos from Abay Online Shopping 's post 16/06/2023

💥Silcon Massage Bath Brush💥 🛁

🎯With Shampoo Dispenser (2 in 1)

👉🏽 ለፈሳሽ የገላ ሳሙና/ ሻምፑ ማስቀመጫ ያለው ልዩና ምቹ የገላ መታሻ
👉🏽 ከፍተኛ ጥራት ካለው ለስላሳ ሲልከን የተሰራ ብሩሽ፣ ለአዋቂዎችና ለልጆች ተስማሚ (Made From High Quality Soft Silicone, Suitable For Both Adults 👩 & Children 👧)
👉🏽 በቀላሉ ገላን ለመታጠብ የሚያስችል (Greatly Simplifies The Washing Process)
👉🏽ሻምፑ/ሳሙና ቆጣቢ (For Efficient Cleaning)

ዋጋ: 450 ብር

🚚 ይዘዙ ካሉበት እናደርሳለን

ስልክ ቁጥር: 0913733837
: 0941038424
:0993939233
Telegram Channel : https://t.me/EduAllMart21
Text me via Telegram: 0941038424

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Ethiopia �
Addis Ababa