Mo'aa Abbaa Gadaa

Mo'aa Abbaa Gadaa

Share

First of all I fear God

06/01/2024

በአደባባይ የሞት አዋጅ ያወጁት አቡነ ሉቃስን ቤተ ክርስቲያን በዝምታ መመልከት እንዴት አስቻላች ?? ህገ ቤተ-ክርስትያንና ቀኖናውስ ይህንን ይፈቅዳል እንዴ??

06/01/2024

ቤተክርስትያኗ የአቡነ ሉቃስን አስነዋሪና አሳፋሪ ድርጊት ታወግዛለች ብለን ብንጠብቅም አቡነ አብረሃም እና አቡነ ጴጥሮስ ድርጊቱ ትክክል ነው፣ መወገዝ የለበትም በሚል አቋም በመያዛቸው ሲኖዶሱ ቀልድ መሳይ መግለጫ አውጥቷል።

06/01/2024

Father of the year‼️

06/01/2024

የድሆች አባት‼️

06/01/2024

መሳይ ምን እያለን ነው?ሲኖዶሱ ያወጣው መግለጫ ፍጹም የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስን የሚገልጽ አይደለም፤ትግልና ሀይማኖትን ልንለይ ይገባል

06/01/2024

ልክ ብለሀል ወንድም መሳይ secular በሆነ ሀገር ውስጥ የሀይማኖት ሰው ፖለቲካ ውስጥ ምን አገባው?

06/01/2024

ሁሉን አስታዋሽ እንደ ልማዱ ለወገኖቹ የበአል ስጦታ አበርክቷል!

06/01/2024

ልበ ቀናው እንደ ልማዱ ወገኖቹን ለበአል አስቦ ውሏል።

28/12/2023

በፊት እና አሁን !! በወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት ለልማት ተነሺ ገበሬዎች የተሰሩ ፅዱና ማራኪ ቤቶች!

28/12/2023

ተገልጦ የማያልቅ እና ታይቶ የማይጠገብ እልፍ ውበት ባለቤት እምዬ ኢትዮጵያ‼️

28/12/2023

የሰውዬው ፕሮጀክቶች ሰው ተኮር ናቸው ስልህ በምክንያት ነው!! ወንጪ ዙሪያ ያሉ ገበሬዎች ህይወት ባልጠበቁት መልኩ ተለውጧል!!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa