BLEN Beauty Salon

BLEN Beauty Salon

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from BLEN Beauty Salon, Hair Stylist, Addis Ababa.

11/07/2024

ጸሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ እንዲህ ብለው ነበር👇

"አንድ ግብ ብቻ ነው ያለን - ኢትዮጵያ💚
አንድ መተባበሪያ አላማ ብቻ ነው ያለን - ኢትዮጵያ💛
አንድ ፕሮግራም ብቻ ነው ያለን - ኢትዮጵያ❤️"

የኢትዮጵያ የማይዛነፈው ልጇ የልደቱ ዋዜማ ነው ዝግጁ
መልካም ልደት Teddy Afro 48

Pic credit

#ወደፍቅር . . . Teddy Afro Fans

21/04/2024

✅️MAKEUP
✅️HAIR TREATMENT & COLORING
✅️HAIR EXTENSIONS
✅️HAIR CUTING
✅️FULL FACIAL
✅️ALBASSO
✅️SHELLAC
✅️ACRYLIC NAILS EXTENSION
✅️GEL NAILS EXTENSION

We are located
Around Gebriel church

Reserve now call +251944509616
+251970069173

Come and enjoy our services
Your beauty partner
BLEN Beauty Salon

Photos from Teddy Afro Fans's post 09/03/2024
Photos from BLEN Beauty Salon's post 22/02/2024

Nail 💅 art is an art


#️SHELLAC
#️ACRYLICNAILSEXTENSION
#️GELNAILSEXTENSION

We are located
Around Gebriel church

Reserve now call +251944509616
+251970069173

Come and enjoy our services
Your beauty partner
BLEN Beauty Salon

12/09/2023

እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም በጤና አደረሳችሁ🌼
🌼2016 ዓ.ም🌼
🌼የጤና🌼
🌼የፍቅር🌼
🌼የመተሳሰብ 🌼
🌼የእድገት🌼
🌼ብቻ ዓመቱ🌼
🌼መልካሙን የልብዎትን መሻትን ፈጣሪ ጨምሮ የሚሰጥዎት ዓመት ይሁንልዎት

09/09/2023

ይችን እንቁ ልጅ በጥላሁን ጉግሳ የማስታወቂያ እና የኪነጥበባት ፕሮሞሽን ተዘጋጅቶ በ EBC-መዝናኛ የሚቀርበው የነገዎቹ እንቁወች የድራማ ውድድር ላይ እየተወዳደረች ትገኛለች ስለዚህ 800 ላይ BD በማስቀደም 033 በማለት በSMS ድምፅ እንድንሰጣት እና እንድታበረታቶት ቤተሰቦቾ በታላክ አክብሮት ጥሪያቸውን አቅርበዋል። እግዚአብሔር ያሳድግሽ አፎሚያ ምንተስኖት 🥰



https://youtu.be/ZWrMomh5dTM?si=GeVL6YjeE70B4qIs

22/07/2023

ሸጋ ቅዳሜ 💥

pic Credit 📸 Abugida entertainment

Teddy Afro
Teddy Afro Fans . . .

Want your business to be the top-listed Hair Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa