Tulluu Tuulamaa
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tulluu Tuulamaa, Health/Beauty, Shaggar, Addis Ababa.
15/12/2023
Example of unity and unity of our country, father of change and far vision Dr. Abiy Ahmed‼️
ከራስ በፊት የህዝብን እና የሀገር ጥቅም የሚያስቀድም ጀግና ሰራዊት አለን!!
የኢትዮጲያ አዳዲስ ገፅታዎች!!
የተሰራን ማድነቅ የሰራን ማመስገን ይልመድብን!!
ወንዞቻችን ለምን ይባክናሉ። መሬታችንስ ለምን መክኖ ይቀመጣል! የስንዴ አብዮት ይሄን ሁሉ ታሪክ ያደረገ ድል ነው።
የምንጊዜም ምርጫችን ሰላም ነው!
15/12/2023
ዛሬም ኢትዮጲያ ከፍፍፍ ብታ ትታያለች!!
15/12/2023
ከራስ በፊት የህዝብን እና የሀገር ጥቅም የሚያስቀድም ጀግና ሰራዊት !!
09/12/2023
በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከት እና ብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የተደረገው እንቅስቃሴ የፀጥታ እና የደህንነት የጋራ ግብረሃይል ማክሸፉን አስታውቋል።
ሁከት እና ብጥብጡን ለመምራት ተልዕኮ ወስዶ ስንቀሳቀሱ የነበሩ አካላት እነማን ናቸው?
1👉በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፅንፈኛ ሀይሎች
👉የኢትዮጵያን መረጋጋት የማይፈልጉ አንዳንድ የውጪ ሀይሎች
#ሁከት እና #ብጥብጥ ለማስነሳት የተደረገው #ዝግጅት በተመለከተ:-
👉የታጠቁ ሀይሎችን ወደ ከተማ አስርጎ ለማስገባት ሙከራ አድርጓል።
👉በእለቱ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተጠና ጥቃት ለመፈፀም እቅድ አውጥቷል።
#ግብረሀይሉ በአደረገው #ኦፕሬሽን ምን ተገኘ?
👉 ለመፈፀም ተልዕኮ የወሰዱ 97 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውሏል።
👉ከፀረ_ሰላም ሀይሎች ጋር ሲሰሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ተይዟል።
👉ለጊዜው የተሰወሩ ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ ከፍተኛ ክትትል እየተደረገ ይገኛል።
👉 #ጠንካራ እና በተጠርጣሪዎች ላይ በማድረግ የተለያየ መያዝ ችሏል።
#በተወሰደው ኦፕሬሽን የተገኙ #ውጤቶች ምን ይመስላሉ?
የሀገሪቱን ህልውና አደጋ ላይ ለመጣል እየተንቀሳቀሱ ያሉ ሀይሎች እና ቡድኖች ባሰቡት ልክ ወደ ተግባር እንዳይገቡ እና ፍላጎታቸው እንዲገታ እየተደረገ ባለው ስምሪት ተጋላጭነትን ቀድሞ በማወቅ ሊደርሱ የነበሩ ከፍተኛ #ሰብአዊ እና #ቁሳዊ ጉዳቶችን ተችሏል።
09/12/2023
በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ
በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን በደም ለማጠብ እየተደረ ያለው ሚስጥራዊ ተልኮ በጸጥታ ሃይሎችህ እና በሰላም ወዳድ ዜጎች ተደርሶበታል።
በአደዋ በዓል አከባበር ላይ የከሸፈውን አዲስ አበባን የብጥብጥ መአከል በማድረግ በአፍሪካም ሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተቀባይነት ለማሳጣት እና ከዚህም የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚደረገው ሩጫ እንደማይሳካ ማሳወቅ እንፈልጋለን።
ለህዳር 30 ተጠራ የተባለው ሰልፍ የዜጎችን ህይወት በማጥፋት ለፖለቲካ ትርፍ የተደገሰ የእልቂት ድግስ ስለሆነ ህዝቡ በአንኮ ሊመለከተው ይገባል
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa