Z.S.Treciver
dish,finder,LNB,ሁሉንም ያገኛሉ...ይደውሉ 0967406858/951059606 ይግዙ አያምልጦ ገንዘቦን invest ያድርጉ
19/02/2026
ፈገግታህን ሳይ ሞራል ይሰማኛል
የአርሰናል ዋንጫ የመብላት ጉዳይ ተረጋግጧል በቀጣይም ሁሉም ጫወታዎች እንደሚያሸንፍም ጭሞር
ፆሙን አስመልክቶ አንዳንድ ምግብ ቤቶች ተዉ እረፉ ምግብ ጠግበን እንብላበት................
18/02/2026
ሀያል ነህ አንተ የኔ ገብርኤል(19)
17/02/2026
እንዲሁም የክርስቲያን እምነት ተከታዮች መልካም በዓል!!!
12/02/2026
አደራቹ
ሰዉ ባጠቅምም ሰዉን የሚጎዳ ነገር ማድረግ የለብህም::
ትላንት ተዋዉቃት ዛሬ ብር ጠየቀችኝ
08/02/2026
177ካሬ
ባለ 4መኝታ
ባለ 3 መታጠቢያ
1ኛ ደረጃ ላይ ያለ
ቦታ መሃል አ.አ
ከባንክ ጋር ማያያዝ ይቻላል::
አስተዋዉቅልን ብለውኝ ነዉ::
04/02/2026
በብዛት ዋጋ ይቀንሳል::
03/02/2026
https://youtube.com/?si=AfF5JMpCjVVaDXVH. እስኪ ቀና አድርጉኝ:: ተወላገድኩላቹ
Ermiyas-Gebrele19 10Qs to god opened YouTube most recently time total viewers 46,270. So please Subscribe and going to 50,000. again thanks to God 46,290 views and 118 subscribers and please my dear 10,000 subscribe me.again and again thank you to God!
እኔ በልጅነቴ ሳሰብ የነበረዉ:-አልበርት አይንስታይን በ1895 ዓ.ም ነበር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ሳያጠናቅቅ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ዲፓርትመንት ገብቶ በድግሪ ለመረቅ በስዊስ (ዙሪክ ከተማ) የምዝገባ ማመልከቻውን ያስገባው። ለአንስታይን ብቸኛ ማስረጃው በጀርመን ሙኒክ ከተማ የተማረበት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውጤቱ ብቻ ነበር። አባቱ በሙኒክ ከተማ የከፈተው ንግድ ለኪሳራ በመዳረጉና ወደ ጣሊያን ሀገር በመሰደዱ የተነሳ ጀርመን ሀገር ብቻውን የቀረው አይንስታይን እንደ ድሮው ለትምህርቱ ትኩረት መስጠት አልሆነለትም። በዚህ ወቅት ነበር አይንስታይን ትምህርቱን አቋርጦ በሚላን ከሚገኙት ቤተሰቦቹ ጋር የተቀላቀለው።
ከጣሊያን ወደ ስዊስ በመሄድ በኮሌጅ ደረጃ ገብቶ ለመመረቅ ያመላከተበት የስዊስ «ዙሪክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጂ» ምንም እንኳን አይንስታይን ትምህርቱን ያላጠናቀቀ ቢሆንም የመግቢያ ፈተናውን ካለፈ ሊማር እንደሚችል ተፈቀደለት። አይንስታይንም በታላቅ ወኔ በማትሪክ ውጤታቸው ከፍተኛ ነጥብ ካመጡና በዕድሜ ከሜበልጡት ተማሪዎች ጋር ወደፈተና አዳራሹ ገባ።
የፈተናው አይነት አለም አቀፍ ይዘት ያላቸው እንደ «ፈረንሳይኛ፣ ሒሳብ፣ ፊዚክስ፣ ታሪክ፣ ጆግራፊ፣ ሙዚቃ» ይገኙበታል። የመግቢያ ፈተናዎቹም ለኢንጅነሪንግ ትምህርት የሚማሩ ተማሪዎችን ብቃት በሚገባ አብጠርጥረው ሊፈትኑ የሚችሉ ጥያቄዎችን ያካተተ ነበር። ይህን ከባድ ፈተና ነበር አይንስታይን የተጋፈጠው። አንድ ሳምንት የፈጀው ይህ የመግቢያ ፈተናም በሶሥተኛው ሳምንት ነበር ውጤቱ የተገለጨው።
ከ300 ተማሪዎች ውስጥም በዲግሪ ፕሮግራም እንዲታቀፉ የሚፈቀድላቸው ከመቶ ለማይበልጡት በመሆኑ ፍክክሩ እጅግ ከባድ ነበር። የተፈታኝ ተማሪዎችም ውጤት አንድ አንድ እያል መለጠፍ ተጀመረ ከማትስና ከፊዚክስ የሰቃዮች ሰቃይ የነበረው አንስታይን ነበር። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ያቋረጠው፣ የማትሪክ ፈተና ያልወሰደው አንስታይን በማትሪክ ውጤታቸው አንቱታን ያተረፉ የሲውዘር ላንድ ተማሪዎችን ከእግሩ ስር አሰልፏቸዋል። ይሁን እንጂ ይህን መሰሉ የሰቀላ ውጤት በሌሎች የትምህርት አይነቶች ላይ ሊደግም ግን አልተቻለውም ነበር። አልበርት አንስታይን ተወልዶ ያደገው በጀርመን ነው ፈረንሳይኛን ቋንቋ መሆኑን ከማወቅ የዘለለ እውቀት አልነበረውም። በሰዎች ትልቅ ግምት የሚሰጣቸው አለባበስና ፀጉር አበጣጠር በእርሱ ዘንድ ተራ ነገሮች ናቸው። ፀጉሩም ቢሆን ሁሌም ጨፍራራ ነበር። ብሎም የምርምር ስራዎቹን ወደ እንግሊዘኛ የሚለውጡለት ጓደኞቹ ነበሩ። ብሎም ልታሪክ ትምህርትና ለጂኦግራፊ ትምህርት ንቁ ስላልነበር ወደ ኮሌጅ ለመግባት ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀረ።
በፈተና መውደቁን የሰሙት አባቱ ሄርማን እና እናቱ ፓውሊን አንስታይንን በቶሎ ወደ ሚላን እንዲመጣ አደረጉት። በአንድ በኩል ልጃቸው ትምህርቱን እንዲያጠናቅቅ ቢመክሩትም አሻፈረኝ ብሏችው ነበርና ብዚህ ሁኔታ መቆየቱ አሳስቧችዋል። በሌላ በኩል ደግሞ ከዙሪክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መሰናበቱ አሳዝኗቸዋል። በመጨረሻ አንስታይን ጉዞውን ከሲውዘር ላንድ ወደ ጣሊያኗ ሚላን አደረገ። ከወላጆቹም ጋር ተገናኘ። ወላጆቹም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በሚላን እንዲያጠናቅቅ ቢመክሩትም እሱግን አሻፈረኝ አለ። አሁንም ምኞቱ ያለው በታላቁ የዚውዘርላንድ ኮሌጅ (ዙሪክ ፖሊ ቴክኒክ) ላይ እንደሆነ በጠንካራ አንደበቱ ገለፀላቸው። አንስታይንን እንደገና ወደ ሲውዘርላንድ ላኩት። አንስታይን አሁን አንድ ነገር ማድረግ እንዳለበት አላጣውም። በዚህ ኮሌጅ ገብቶ ለመማር የመግቢያ ፈተናውን ማለፍ ይጠበቅበታል። ፈተናውን በሚገባ ለማለፍ ደግሞ የሁለተኛ ድረጃ ትምህርቱን ማጠናቅቅ እን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1111