Zewd by semer

Zewd by semer

Share

A makeup service for casual or special events...enhance your beauty and bring out the hidden crown inside you!

30/07/2024

በአሜሪካን ሀገር፣ በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ነዋሪ የነበረው ፣ የ6 ዓመቱ ህፃን ትውልደ ኢትዮጵያዊው ፋውዛን ሀሰን በትናንትናው ዕለት (July 28, 2024) በቦረር ፓርክ ውሃ ውስጥ ሞቶ ሊገኝ ችሏል፡፡

ፋውዛን የጠፋው ባሳለፍነው ቅዳሜ ሲሆን በወቅቱ በሜሪላንድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ዝግጅት ስለነበር ቤተሰቦቹም በዚያ ስነስርአት ላይ መታደማቸው ተገልጿል፡፡ እንደ ፖሊስ ሪፖርት ከሆነ ይህ ታዳጊ ከወላጆቹ ጠፍቶ ሲፈለግ ከቆየ ከሀያ ስድስት ሰዓታት በኋላ አስከሬኑ ኩሬ (pond) ውስጥ ሊገኝ ችሏል፡፡

በዚህም የዋሽንግተን አካባቢ የኢትዮጰያ ኮሚኒቲ እጅግ በሀዘን ላይ እንደሚገኝ ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ በወቅቱ ፕሮግራሙን ያዘጋጀው የኢትዮጵያዊያን የስልጤ ኮሚኒቲ ማህበር ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ኡስማን ዳኡድ በፍለጋው ወቅት ልጁን ላገኘ አስር ሺ ዶላር እንደሚሰጡ ገልፀው የነበረ ቢሆንም ሳይሳካ ቀርቷል፡፡ የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፖሊስ የልጁን አሟሟት መርምሮ ውጤቱን እንደሚያሳውቅ ገልጿል፡፡

Source: Henok Alemayehu

ሼር አድርጉት፡ ፡ Meznagnia Daniel Gebremariam

https://www.facebook.com/share/p/hFA4awc9FVNPkuiV/?

06/07/2024

የሰሎሞን ቦጋለ ፊልም “የራስ መንገድ” በአትላንታ

Sunday, July 07, 2024 @4:00pm
@ Ethiopian Community Center Hall
5616 Memorial Drive
Stone Mountain, GA 30083

For Info: +1 (571) 265-6530 / +1 (678) 368-8260

02/07/2024

https://www.facebook.com/share/p/PL2hZAxwx1uV92Ej/?

አርቲስት ሰሎሞን ቦጋለ እና ሮናልዶ

ቴዲ በዲዝኒ ወርልድ 20/06/2024

ቴዲ በዲዝኒ ወርልድ :- ሙሉውን Video በSenselet Multimedia YouTube Channel ከዚህ በታች ባለዉ ሊንክ ያገኙታል።.
https://youtu.be/PPUDEQQICxg?si=Z6lm8gjrYh1CMM_y

ቴዲ በዲዝኒ ወርልድ ቴዲ በዲዝኒ ወርልድ

Photos from Zewd by semer's post 08/06/2023

@ +251911539685 locations ebstvglobal

21/05/2023

@ +251911539685 locations

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa