አሌፍ ጤና Aleph Health
www.alephhealthconsult.com በአሌፍ ጤናንና ሕክምናን የተመለከቱ ርዕሶች ዙሪያ ማማከርና ስልጠና ያገኛሉ።
27/05/2026
22/05/2026
10/05/2026
07/11/2025
Dog Bite & Rabies / የእብድ ውሻ በሽታ
If bitten by a dog, always seek immediate medical advice.
The wound must be immediately & thoroughly washed for at least 15 minutes with soap and water.
Then visit a clinic, as you may need rabies post-exposure vaccination!
• በውሻ የመነከስ አደጋ ካጋጠመ ወዲያው በውሃና ሳሙና ቢያንስ ለ15 ደቂቃ ይታጠቡ
• በማስክተልም ወደ ጤና ተቋም በአፋጣኝ ይሂዱ
• የእብድ ውሻ በሽታ መከላከያ ክትባት ሊያስፈልጎት ይቻላልና፡፡
• ውሻ ካለዎት በየዓመቱ ያስከትቡ
• ማወቅ ያለብዎት - የእብድ ውሻ በሽታ 100% በክትባት ልንከላከለው የምንችል ከተከሰተ ግን በህክምና ሊድን የማይችል መሆኑን ነው፡፡
ለተጨማሪ ሙያዊ ምክር የሚከተሉትን ይጠቀሙ
በ +251 941 171819 ይደወሉ
ዌበሳይት ላይ ቀጠሮ ማሰያዝም ይችላሉ፡ https://alephhealthconsult.com/en/appointment/
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/AlephHealthConsult
https://linktr.ee/alephhealthconsultancy
31/10/2025
Eye health
Prioritize regular vision and eye health check-ups.
Protect your eye from excessive screen time, wear protective eyewear when necessary, and give your eyes regular breaks from digital devices.
የአይን ጤና
ለመደበኛ እይታና የአይን ጤና ምርመራዎች በባለሙያ ይታዩ።
አይኖችዎን ከመጠን በላይ ስክሪን ላይ ከማሳለፍ ይጠብቁ
አይኖችዎን ከጎጂ የፅሐይ ጨረር ለመከላከል ከቤት/ ከቢሮ ውጭ ሲሆኑ የፅሐይ መከላከያ መነፅር ያድርጉ ወይም ኮፍያ ይጠቀሙ።
ለተጨማሪ ሙያዊ ምክር የሚከተሉትን ይጠቀሙ
+251 941 171819 ይደወሉ
ዌበሳይት ላይ ቀጠሮ ማሰያዝም ይችላሉ፡ https://alephhealthconsult.com/en/appointment/
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/AlephHealthConsult
https://linktr.ee/alephhealthconsultancy
22/10/2025
በመጪው እሁድ (በጥቅምት 16/2018 ዓ.ም) በሚካሄደው የማህፅን እና ተያያዥ አካላት ካንሰር በሽታዎች የጤና ዘመቻ ላይ በመሳተፍ ከተለያዩ ስፔሻሊቲ የተወጣጡ የሐኪሞች ቡድን ጋር በአንድ ጊዜ በመታየት በማህፅን እና ተያያዥ አካላት ላይ ለሚከሰቱ የካንሰር በሽታዎች ;እና ተያያዥ ችግሮችን መፍትሄ ያግኙ።
ባለሙያዎቻችን
-ዶ/ር ማለደ ቢራራ (የማህፅን እና ተያያዝ አካላት የካንሰር ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት)
-ዶ/ር የምስራች መንግስቱ ( የካንሰር ህክምና ስፔሻሊስት)
-ብዙሃረግ ተካ (የስነምግብ እና አመጋገብ ባለሙያ)
ሁሉኑም ሕክምናዎች በአንድ ጊዜ!
ቀደም ብሎ ለመመዝገብ በ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉልን.
መቅረዝ ሆስፒታል
የጥራት ፈርጥ!!
22/10/2025
Reclaim Your Health & The Health of the Planet
•¨ የምንመገበው ምግብ
•¨ የምንተነፍሰው አየር
•¨ የምንጠጣው ውሃ
•¨ የምንኖርበት አካባቢ
•¨ የአየር ንብረት ለውጥ ፣ በከባቢው ውስጥ የምንጥላቸው ፕላስቲኮች ወዘተ…
•¨ ሁሉም ጤናችን ላይ አዎንታዊም አሉታዊም ተፅዕኖ ይኖራቸዋል::
• ለጤናችን መጠበቅ ተፈጥሮን እንከባከብ
•¨ The food we eat
•¨ The air we breathe
•¨ The water we drink
•¨ The environment we live in
•¨ Climate change, plastic pollution and destruction of natural habitats.
•¨ All these impact our health
•¨ Health For All: means protecting nature.
ለተጨማሪ ሙያዊ ምክር የሚከተሉትን ይጠቀሙ
+251 941 171819 ይደወሉ
ማኅበራዊ ድረ ገጾቻችንን ይወዳጁ
https://www.alephhealthconsult.com
https://t.me/alephhealthconsult
https://linktr.ee/alephhealthconsultancy
20/10/2025
የደም ማነስን እንዴት መከላከል ይቻላል?
በኢትዮጵያ ውስጥ እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ከሆኑ ህፃናት መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የደም ማነስ ተጠቂ መሆናቸውን ያውቃሉ?
¨ በብረት ንጥረ ነገር ፤ በፎሌት ፤ ቫይታሚን ቢ12 ፤ ሲ እና ኤ የበለፀጉ ምግቦችን አዘውትረው በመመገብ የደም ማነስን ይከላከሉ፡፡ ለምሳሌ:-
¨ ቀይ ስጋ ፤ አሳ ፤ የዶሮ ስጋ
¨ ባቄላ ፡ ሽንብራ ፤ ምስር ….
¨ ብርቱካንና ሌሎች ቢጫ የሆኑ ፍራፍሬዎችና አትክልቶች
¨ ብሮኮሊ ፤ ቆስጣና ሌሎች አረንጓዴ አትክልቶች ...`
ለተጨማሪ ሙያዊ ምክር የሚከተሉትን ይጠቀሙ
+251 941 171819 ይደወሉ
ማኅበራዊ ድረ ገጾቻችንን ይወዳጁ
https://www.alephhealthconsult.com
https://t.me/alephhealthconsult
https://linktr.ee/alephhealthconsultancy
19/10/2025
Reclaim Your Health & The Health of the Planet
ሁኔታዎች በሚፈቅዱልዎት መጠን በእግር መጓዝ ወይም ብስክሌት መጠቀምን ይምረጡ
ይህን ማዘውተርዎ በጤናዎ ላይ ጉልህ አስተዋፆ ይኖረዋል
የልብ ምትና ጤናዎ የተስተካከለ ይሆናል
የአእምሮ ቅልጥፍና ይጨምራል
የሚኖሩበትን አካባቢ የተሻለና ንፁህ እንዲሆን ያደርጋል
Choose to walk or cycle whenever possible.
It can improve:
Your heart
Your mind
And the Planet
ለተጨማሪ ሙያዊ ምክር የሚከተሉትን ይጠቀሙ
+251 941 171819 ይደወሉ
ማኅበራዊ ድረ ገጾቻችንን ይወዳጁ
https://www.alephhealthconsult.com
https://t.me/alephhealthconsult
https://linktr.ee/alephhealthconsultancy
17/10/2025
Reclaim Your Health & the Health of the Planet
¨ Did you know❓ Cycle lanes count for just 0.2% of the current road infrastructure.
¨ It’s time to demand safer streets that put the health & safety of pedestrians and cyclists first.
¨ በአለማችን ከአጠቃላይ የመንገድ መሠረተልማት ውስጥ ለብስክሌት የዋለውከ0.2% ያነሰ መሆኑንያውቃሉ፡፡
¨ በሀገራችን ደግሞ ጥሩጅማሮ ቢኖርምከዚህም ያነሰ መሆኑ አያጠራጥርም፡፡
¨ ለእግረኞችና ለብስክሌት ተጠቃሚዎችየተሰተካከሉና ደኅንነታቸውየተጠበቁ መንገዶች በብዛት ያስፈልጉናል፡፡
ለተጨማሪ ሙያዊ ምክር የሚከተሉትን ይጠቀሙ
+251 941 171819 ይደወሉ
ማኅበራዊ ድረ ገጾቻችንን ይወዳጁ
https://www.alephhealthconsult.com
https://t.me/alephhealthconsult
https://linktr.ee/alephhealthconsultancy
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 19:00 |
| Tuesday | 09:00 - 19:00 |
| Wednesday | 09:00 - 19:00 |
| Thursday | 09:00 - 19:00 |
| Friday | 09:00 - 19:00 |
| Saturday | 09:00 - 19:00 |
| Sunday | 10:00 - 15:00 |