Smart Ethiopian Girls
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Smart Ethiopian Girls, Health/Beauty, Addis Ababa.
18/01/2026
የዘንድሮ ትዳር ከ 6 ወር አላልፍ አለ እኮ ጎበዝ 🤦♂️ ከጅምሩ ትውውቃቸው ላይ ነው ችግር ያለው ባይ ነኝ። በአጉል ሰው - በአጉል ሰአት ነው የተዋወቁት። ደህና ሰው ቢያስተዋውቃቸው ምናለ..? እንዳልካቸው ዘነበ ነው ያስተዋወቃቸው - እና እንዳልካቸው ያለበት ነገር በሙሉ እንደማይሰምር እየታወቀኝ ነበር ግምቴ ልክ ሆነ። እንዳልክ ካለ - ፍ ቺ አለ። J TV ራሱ እሱ ከገባ በኋላ ነው የፈረሰው 😁 እነዚህን በየኢንተርቪው አባዬ - እማዬ የሚባባሉ የቀድሞ ጥንዶች የአሁን ደግሞ ባላንጣዎች የተዋወቁት በ Tik Tok ላይቭ ነው። ከለሊቱ 9 ሰአት ላይ። በእንዳልካቸው ዘነበ አማካኝነት።
ከዚህ በፊት እንዳልክ ሰው ሲያጣላ እንጂ ሲያስተዋውቅ ገጥሞኝ አያውቅም ነበር። ከዛሬ 1 አመት ከምናምን በፊት ኬዝ ነበረኝ ከየሆነች ልጅ ጋር - ታዲያ በመሀል እንዳልክ ገብቶበት ነው ያበጣበጠን። "ፀጋ ተልከሰከሰች - ካደች" ያልንበት ኬዝ። አንተ ነህ ባለ ቁ** የተባለው እንዳልክ ነበር። ለነገሩ I thank him for that. She was no good for me.
Anyways.. ኤልዳና እና ሜሎስ በእውነት ስንት ርቀት ይጓዛል ብለን ያሰብነው ትኩስ የሚፋጅ የሚያቃጥል ፍቅራቸሁ በአጭሩ ሲቀጭ ተመልክቼ በጣም አዘንኩ - ተከዝኩ..¡ መጀመርያ አካባቢ እንደውም "አባዬ..የኔ አባት" ምናምን ስትለው ሜሎስ አባቷ መስሎኝ ነበር 😀 "እንዴት በልጅነቱ ቢወልዳት ነው ይህቺን የመሰለች ጉብል ያደረሰው ፤ ደግሞ መልካቸው አይመሳሰልም እናቷን ነው የምትመስለው ማለት ነው.." እያልኩ ተወዛግቤ ባለሁበት ሰአት ነው አጠገቤ የነበሩ ሰዎች "ኧረ ፍቅረኛዋ ነው.." ያሉኝ። "የኔ አባት እያለችው እኮ ነው" ስል - የዘንድሮ ፍቅረኛሞች እናትና አባታቸውን ክደው እማ አባ ነው የሚባባሉት አሉኝ። ፍቅረኛችሁን አባዬ የምትሉ ሴቶች ግን ታስፈሩኛላችሁ 😁 እኔ አሁን ሚስቴ "የኔ አባት.." ብትለኝ ዞር በይ ወደዛ ነው የምላት። መች ወለድኩሽ ነው የምላት።
ኤልዳና ከዚህ በፊት በፍቅርና በትዳር ላይ ምክር በመስጠት ነበር የምትታወቀው። እንደውም አንድ ጊዜ "ባሌ ቺት ቢያደርግብኝ ጎሽ የኔ አንበሳ ብዬ ግንባሩን ስሜ መርቄ ወደ ቤት አስገባዋለሁ.." በሚለው ንግግሯ ነበር Viral የወጣችው። ታዲያ አሁን እሷ ከፍቅር አጋሯ ጋር መለያየቷ ምክንያት ፍቅረኛዋ ነው ብዬ አሰብኩ። እሱ ነው አልፈልግሽም ያላት ብዬ እንዳስብ ያደረገኝ ምክንያት ደግሞ - እሷ ከዚህ በፊት "ባሌ ቺት ቢያደርግብኝም ይቅር እለዋለሁ.." ስላለች ቺት ከማድረግ በላይ ከባድ ነገር ስለሌለና እሷ ለሁሉም ጥፋት በይቅርታ ስለምታምን በዚህ መሰረት ነው እሱ ነው የፈረገጠው ብዬ የደመደምኩት።
10 ጊዜ የኔ አባት ስትለው ለራሱ ሚስት ለእሷ ደግሞ የእንጀራ እናት የምትሆን ሴት ፍለጋ ሄዶ ሊሆንም ይችላል ማን ያውቃል። ከአእምሮዬ ሊጠፋ ያልቻለው እሷ "የኔ አባት.." ስትለው - እሱ ደግሞ "የኔ ውድ ምንድነው ነገሩ?" እየተባባሉ ሲሰካከሱ ያለበት cringe video ነው። ይህ ቪዲዮ ጭንቅላቴ ውስጥ ታትሞ ቀርቷል። በነገራችን ላይ.. እነ ኤልዳና ላይ ያጋጠመው ነገር Love Bombing የሚባለው ነገር ነው። Love Bombing ማለት - የፍቅር ግንኙነቱ ገና በጀመረ ሰአት እርስበርስ የሚለዋወጡት የተጋነነ Complement ወይም Quick attachment ማለት ነው። መሽቀባበጥ ይለዋል የእኛ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ይህንን ጉዳይ። እንዴት ለ 3 ወር ያወቅሽውን ሰው አባት በሚጠራበት መጠርያ "አባ፣ አባዬ.." እያልሽ ትጠሪዋለሽ? አባትሽ ግን ይሄን ጉድ ሰምተዋል? 😁
@ፍራኦል ሀበሻ
16/01/2026
እንደ ነፃነት ወርቅነህ በዚህ ሀገር ያለ ልዩነት እኩል ከጫፍ እስከጫፍ ከህፃን እስከ አዋቂዎች ዘንድ የሚወደድ ከከፍታውም ያልወረደ መኖሩን እንጃ...💔🕊️
10/09/2025
Smart Ethiopian Girls
Dubai Furniture Ethiopia ዱባይ ፈርኒቸር ኢትዩጵያ
08/09/2025
Smart Ethiopian Girls
ቅኝት kignit
#ያድርሱ
゚viralfbreelsfypシ゚viral
゚viralシfypシ゚viralシalシ
Smart Ethiopian Girls
Dubai Furniture Ethiopia ዱባይ ፈርኒቸር ኢትዩጵያ
08/09/2025
Smart Ethiopian Girls
ቅኝት kignit
#ያድርሱ
゚viralfbreelsfypシ゚viral
゚viralシfypシ゚viralシalシ
Smart Ethiopian Girls
Dubai Furniture Ethiopia ዱባይ ፈርኒቸር ኢትዩጵያ
Click here to claim your Sponsored Listing.