Yo koo

Yo koo

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yo koo, Health/Beauty, Mana Abbichuu, Addis Ababa.

22/09/2025

ሀብታሙ አያለው በአሜሪካ በከባድ ህመም እየተሰቃየ መሆኑ ተሰማ። ሰውዬው በዘመነ ወያኔ በእስር ላይ እያለ በእስር ቤቱ ጠባቂ (ወንድ) ተደፍሮ እንደነበር እና ፈንጢጣው ላይ በደረሰበት ጉዳት ምክንያት በሀገር ውስጥ ህክምና ስከታተል መቆየቱ እንዳሁም በደጋግ ኢትዮጵያዊያን ርብርብ ወደ አሜሪካ በመሄድ የተሻለ ህክምና እንዲያገኝ መደረጉ የሚታወስ ነው። ከዚያ በኋላ ኑሮውንም በአሜሪካ ያደረገው ሀብታሙ አያሌው በተደጋጋሚ በእስር ቤቱ ጠባቂ በደረሰበት ጥቃት ምክንያት የስነ ልቦና እና አካላዊ ጥቃት እስካሁን ድረስ እረፍት እያጣ እንደሆነ እየተነገረ ነው። በተደጋጋሚም ሆስፒታል እየገባ መሆኑም ተሰምቷል። ለካ ሚዲያ ላይ እየወጣ እንዳበደ ውሻ የሚጮሕው ወዶ አይደለም! በነገራችን ላይ ሀብታሙ አያሌው ዳይፐር ተጠቃሚ መሆኑን ባለቤቱ ትናገራለች። በተለይ በአሜሪካ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን ዳይፐር በመለገስ ያለንን ኢትዮጵያዊ ፍቅራችንን እናሳየው ለወንድማችን!

Photos from Oromia Prosperity Party Youth Wing's post 27/07/2025
26/05/2025

Baankiin Siinqee,badhaadhina uummata keenyaa qabatee baankii hundeeffamedha.Yeroo gabaabaa keessatti bu’aa gurgurdaa galmeessaa jira.Uummata keenyaaf abdii guddaadha ‼️
Uummanni keenya jabeeffachuu qaba ‼️
Olollii Baankii Siinqee Bank irratti deemaa jiru kijiba ‼️Kun Baankii mul’ata sabaa qabudha ‼️

bu'i

Baankii Siinqee,baankii uummataa 🙏

29/01/2025

የአምሓራ ወራሪ ሀይሎች በተጋሩ ላይ የሰሩት ግፍ አይረሳም፤ በጦርነቱ ወቅት ትግራይ ለእኛ ምናችንም አይደለችም እናጠፋታለን ብለው ዘምተው በአለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ ግፍ በትግራይ ህዝብ ላይ ጂኖሳይድ መፈፀማቸው የሚረሳ አይደለም። ከጦርነቱ በኋላም በአምሓራ ወራሪ ሀይሎች በተለይም በምዕራብ ትግራይ አካባቢዎች ላይ የፋኖ ምልሻዎች በህዝባችን ላይ የሚያደርሱትን በደል ቀጥለዋል። አንድ እውነት አለ እሱም በዚህ ምድር የተጋሩ ጠላት አምሓራ ፋኖ እና ፋኖ ብቻ ነው!

24/01/2025

የእርስ በርስ ጦርነት ያጠላባቸው የትግራይ መንገዶች | የትግራይ እናት ሰሚ ትሻለች

ከጊዜ ወደጊዜ እየተካረረ የመጣው #የህወሓት ሀይሎች ክፍፍል አሁን ላይ #አድማሱን አስፍቶ ወደ ትንኮሳ አምርቷል።

አሁን በትግራይ ሁሉም አካል እየተነሳ መግለጫ መስጠቱን ተያይዞታል በቆሪጥ መተያየቱ ገኗል። #ደብረፅዮን የሚመራዉ የህወሓት ክንፍ ጊዜያዊ አስተዳደሩን አልቀበልም ካለ ሰነባብቷል ይባስ ብሎ ትላንት ባወጣው መግለጫ በአስቸኳይ የህወሓት ሕጋዊነት ሰውነት ሊመለስ ይገባል ብሏል።

ዛሬ ደግሞ እራሱን "የትግራይ ሐይል አዛዦች" በሚል የሚጠራ ቡድን የአቋም መግለጫ አውጥቷል በዚህም የተሰጠውን ተልእኮ በሚገባ ሳይፈፅም ጊዜው ስላለቀ አመራሩ በሌላ አመራር ተተክቶ ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲጠናከር በሚል በተለይም #በደብረፅዮን ለሚመራው ክንፍ ድጋፉን አሳይቷል።

ይሄው ቡድን በትግራይ ያሉ ታጣቂዎች በትግራይ ሰላም እና ፀጥታ #ሴክሬታሪያት ስር እንዲሆኑ፥ ከዚህ ውጪ በሆነ ላይ ግን እርምጃ ይወሰዳል የሚል ማሳሰቢያም ሰጥቷል።

#የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርም ሁሉም የጸጥታ ሃይሎች ይህንን ህገወጥ ውሳኔ ውድቅ እንዲያደርጉ እና ከዚህ ውጪ የትኛውንም ትዕዛዝ ተግባራዊ እንዳይያደርጉ #በመግለጫው አስጠንቅቋል።በክልሉ አሁን ያለው እንቅስቃሴ ወደ እርስ በርስ ጦርነት እንዳያመራ ተሰግቷል።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Mana Abbichuu
Addis Ababa