Naju smart

Naju smart

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Naju smart, Health/Beauty, Harar, Addis Ababa.

08/02/2025

በማንነት ብቻ የደረሰባቸው ግፍ የማይሽር ቁስል ነው ‼️ ትግሬ የሚባል ማንነትን ለማጥፋት እህቶቻችንን ተደፍረዋል፤ ወንድሞቻችንን ተገድለዋል። የተፈፀመብን ግፍ ጊዜ የማይሽረው ነው

08/02/2025

ለካ የፋኖ ሀይሎች ፍላጎታቸው ትግራይን መድፈር ብቻ አልነበረም፤ ማንነትን ማስቀየር ጭምር እንጂ....ትግራዋይ በፋኖ ሀይሎች ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገባት አንዲትም ነገር የለም!! ፋኖ አጥፍቶናል ስንል በምክንያት ነው!

07/02/2025

In a bold move to secure its borders, Kenyan police forces have launched a decisive offensive against the notorious "Shene" terrorist group.

07/02/2025

*Over 350 Shene Members have been Killed*
In a bold move to secure its borders, Kenyan police forces have launched a decisive offensive against the notorious "Shene" terrorist group.

07/02/2025

Miseensota WBO 350 irratti tarkaanfin fudhatameera!

Humna WBO filannoo nagaa didee daangaa Keeniyaa fi Boorana giddu buufatee ummata biyyoota lamaanii dararaa ture irratti tarkaanfiin fudhatame humni WBO naannawa daangaa Booranaa fi Keeniyaatti buufatee ummata biyyoota lamaan dararurratti bobba’ee ture, qindoomina humnoota nageenyaa Keeniyaa fi Itoophiyaatiin barbaadaa’uun Itti fufee jira. Tarkaanfii fudhatame kanaanis meeshaalee waraanaa dabalatee leeccalloon gara garaa humni kun badiidhaaf itti fayyadamaa ture booji’amee jira.

Miseensoni garee kanaa lakkoofsaan 350 ol ta’an irratti tarkaanfiin fudhatamuun beekameera

07/02/2025

*በኬኒያ ድንበር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ350 በላይ የሸኔ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ*

በኬኒያ ድንበር ተቀምጠው ወደ ኦሮሚያ ክልል እየገቡ በተደጋጋሚ ጥቃት ሲያደርሱ የነበሩ የሸኔ አባላት ላይ የተቀናጀ እርምጃ ተወስዷል

በዚህም ከ350 በላይ የቡዱኑ አባላት እርምጃ ተወስዶባቸዋል

07/02/2025

ከሰሞኑ የሸኔ የሽብር ቡድን በከባድ ድንጋጤ ውስጥ ወድቋል!

በአለፉት አመታት #ኬንያን እንደ መሸሸጊያ እና የስልጠና ቦታ በማድረግ በንፁሃን ላይ #ዘረፋ እና #ግድያ በመፈፀም የሽብር ተግባር ላይ ተሰማርተው የቆየው የሸኔ የሽብር ቡድን ከሰሞኑ መውጪያ መግቢያ ማጣቱ እየተገለፀ ይገኛል። ይሄውም የሆነው የኢትዮጵያ የፀጥታ ሀይሎች ከኬንያ የፀጥታና ተቋማት ጋር በቅርቡ በቀጠናዊ ሰላም ዙሪያ በአንድነት ለመስራት በተስማሙት መሠረት ወደ ስራ በመግባታቸው ነው። የኬንያ ፖሊስም በኢትዮጵያ እና ኬንያ ድንበር አከባቢ በሚንቀሳቀሱት የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ መውሰድ በጀመረው እርምጃ ከ #350 በላይ የሽብር ቡድኑ አባላት መደምሰሳቸውን ከሰሞኑ አስታውቋል። በድንጋጤ በየአቅጣጫው እየተበተነ ያለው የሽብር ቡድኑ ታጣቂ የማፅዳት ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሁለቱ ሀገራት የፀጥታ ሀይሎች አስታውቋል!

ከሽብርተኝነት እና ፅንፈኝነት የፀዳች ኢትዮጵያን እናያለን!

07/02/2025

የኬኒያ ፖሊስ በሸኔ ላይ በጀመረው ኦፕሬሽን ከ 350 በላይ የሸኔ ታጣቂዎች እርምጃ ተወስዶባቿል!!

ሸኔ በኬንያ ቦረና እና በኢትዮጵያ ቦረናዎች መካከል ያለውን የቅርብ ቤተሰባዊነትና የባህል ትስስር ተጠቅሞ ወደ ህዝቡ ዘልቆ በመግባትና በህዝብ መካከል መደበቅ ተነግሮ የማያልቅ ስቃይ ሲፈጽም የቆየ መሆኑ ይታወቃል።

ሸኔ በሰሜን ኬኒያ ተቀምጦ ህገወጥ የሰዎች ዝውውር፣ ህገወጥ የጦር መሳርያዎች ዝውውር፣ ህገወጥ የማዕድን ንግድ፣ የአደንዛዥ ዕጽ ንግድና የኮንትሮባንድ ንግድ ላይ ተሰማርቶ እንደነበራ እንዲሁም ሰው እያገቱ ገንዘብ መቀበልና በኢትዮጵያና ኬኒያ ቦረናዎች መካከል የብሔር ግጭት መፍጠርና ድንበር ተሻጋሪ ብጥብጥ በማድረግ ቀጠናን ሲያምስ መቆየቱ ተነግሯል። እንደ ኬኒያ ፖሊስ መግለጫ ከሆነ ሸኔን የማጽዳት ዘመቻው የሚቀጥል ነው።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Harar
Addis Ababa