seppara makeup
we are professional make up artist and we have a lot of experiences
06/01/2025
አቶ አያልነህ ይልማ የትማህርት ቤት ዳይሬክተር ሆነው መምህርት ሠናይት ከበደ በአስተማሪነት ተቀጥረው የተጀመረ ፍቅር እነሆ በእግዚአብሔር እርዳታ 50 አመት ሞላው። ትዳር ውስጥ ሁሌ አሸውይና የለም ሤት ግን ከበረትች ትዳርዋን ታቆማለች እማ የጥንካሬ ምሣሌ ናት አባዬ በደርግ ዘመን 2 አመት በኤሀዴግ ግዛት ዘመን 10 አመት ከማናምን በእስር ቤት ግማሹን ናዝሬት ማረሚያ ቤት ግማሹን ቃሊቲ አሳልፋል ታድያ እማዬ (ሰናዬ) አንድም ቀን ሳታጉረመርም ለትዳሯ ታምና አባዬንም ደከመኝ ሳትል 6 አመት ሙሉ ከናዝሬት ቃሊት እኔን እየያዘች በመሄድ ሳትታትክ እየጠየከችው በእግዚአብሔር እርዳታ እና በመልካሙ አጎቴ(ታላቅ ወንድሟ) አጋዥነት በአስተማሪ ደምወዝ ቀጥ አድርጋ 5 ልጅ ለብቻዋ ያሳደገች ጠንካራ እናት ሚስት በመሆን በብዙ ይቅርታ እዚ ለደረሠው ትዳር ትልቅ አስተዋፆው አላት እማ ካንቺ ብዙ ተምሬአለው እንኳን ለዚህ ቀን እግዚአብሔር በሠላም በጤና ጠብቆ አደረሳችሁ በጣም ወዳችሗለው አባዬ & እሜዬ ❤❤
Happy 50th wedding anniversary ❤️👰🤵♂️💍🎉🎊
03/12/2024
የሜክአፕ ሙያ ፍላጎት ካሎት ይህ ክላስ እንዳያመልጦት ይህን ክላስ ከሌሎቹ ክላሶች የሚለየው በግል ወይም የአንድ ለ አንድ ስልጠና እና በአንድ ጊዜ 3 ተማሪ ብቻ በመሆኑ ጥራት ያለውን ስልጠና እና ብቃት በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማግኘት የሚያስችል በጣም ወሳኝ ክላስ ነው ይሄን ክላስ ተምረው የሜክአፕ አርቲስትነት ህልምዎን ዛሬውኑ ያሳኩ
እንዲሁም እኛ ጋር ብቻ የሚሰጡ ስፔሻል ክላሶች በውስጡ የተለያዩ ቦነስ የሆኑ አጋዥ ክላሶችንም በነፃ ያግኙ አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ከቦሌ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን ጀርባ ከቤ ኬክ ቤት ፊትለፊት ስልክ 0913291313/0985850304
10/08/2024
የሜክአፕ ሙያ ፍላጎት ካሎት ይህ ክላስ እንዳያመልጦት ለክረምት ወራት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ እስከ 65% ድረስ ቅናሽ ያግኙ ይህን ክላስ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተምረው የሜክአፕ አርቲስትነት ህልምዎን ዛሬውኑ ያሳኩ
እንዲሁም እኛ ጋር ብቻ የሚሰጡ ስፔሻል ክላሶች በውስጡ የተለያዩ ቦነስ የሆኑ አጋዥ ክላሶችንም በነፃ ያግኙ አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ከቦሌ ሐይስኩል ት/ቤት አጠገብ ብሌን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ስልክ 0913291313/0985850304 / 0711111399
20/06/2024
ት/ቤታችን ልዩ የሆነ የዋጋ ቅናሾች እና በአይነቱ ልዩ የሆነ የት/ት አሰጣጥ ባማከለ የተለያዩ የውበት ትምህርት ስልጠናዎችን አዘጋጅተንልዎታል በልዩነት እኛ ጋር ይሰልጥኑ እና ተወዳዳሪ ባለሙያ ይሁኑ እና ገበያውን ይቀላቀሉ
01/01/2024
ት/ቤታችን ለገና በአል እና ለ2024 ልዩ የሆነ የዋጋ ቅናሾችን ያደረግን እና በአይነቱ ልዩ የሆነ የት/ት አሰጣጥ ባማከለ የተለያዩ የውበት ትምህርት ስልጠናዎችን አዘጋጅተንልዎታል በልዩነት እኛ ጋር ይሰልጥኑ እና ተወዳዳሪ ባለሙያ ይሁኑ እና ገበያውን ይቀላቀሉ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
SUBCITYKIRKOSWEREDA02/03