Awoke Engdaw Mulugeta
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Awoke Engdaw Mulugeta, Health/Beauty, Addis Ababa.
✨ተፈጥሯዊ ፍካት
ለሰውነትዎ ተስማሚ የሆነ የቆዳ እንክብካቤ እና የፀጉር አጠባበቅ ልማድ ይፈልጋሉ? 🌿
100% የተፈጥሮ ምርቶቻችን ቆዳዎን ለመመገብ እና ለማደስ በተፈጥሮ ምርጥ ንጥረ ነገሮች ብቻ ተዘጋጅተው ቀርበዋል። 🧖♀️💆♂️
💚 ለምን ይመርጡናል?
✔️ ተፈጥሯዊ ፣ ከኬሚካል የጸዳ እና ለሰውነትዎ ተስማሚ በመሆናቸው🌎
26/11/2024
🌿 ፀጉርዎን በባዮ 9 ያስውቡ! 🌿
በባዮ 9 የፀጉር እድገት እና የራስ ቆዳ እንክብካቤ ለውጥን ዛሬውኑ ይጀምሩ!
ለጤናማ ፣ ለጠንካራ እና ለአንፀባራቂ ፀጉር የመጨረሻ መፍትሄዎ።✨
💧 ለምን ይመርጡናል፡-
✔️ የተፈጥሮ ፀጉር እድገትን ያፋጥናል
✔️ የፀጉር መርገፍ እና መሰባበርን ይቀንሳል
✔️ የራስ ቆዳ እንክብካቤ
✔️በተፈጥሮአዊ ንጥረ ነገሮች የተሞላ
💚 ምክንያቱም ፀጉርዎ ከሁሉ የተሻለ እንክብካቤ ይገባዋል!
📌 አሁኑኑ ይግዙ እና ለውጡን ይመልከቱ!
13/11/2024
ስለ ፀጉር እንክብካቤ ሲያስቡ ምን ላይ ይቸገራሉ?
የኬሚካል ጉዳት?
የሚስማማ የፀጉር ቅባት ማግኘት?
ወይስ ፀጉርንም ቆዳንም የሚመግብ ቅባት ማግኘት
እነዚህንና መሰል ጥያቄዎችን ሊቀርፍ የሚችል
ምንም አይነት ኬሚካል የሌለው ከ9 ተፈጥሯዊ እፅዋት የተቀመመ እንዲሁም ለፀጉር እና ለቆዳዎ ተስማሚ የሆነ ቅባት።
07/11/2024
ቆዳዎን ለመንከባከብ ዝግጁ ነዎት? 🌿
100% ኦርጋኒክ ቤንቶናይት ክሌይ ከአሎቬራ ጄል ኃይል ጋር ሲዳመር ያለውን ተአምር ይመልከቱ። ALBENT face mask እናስተዋውቃችሁ - ጥርት ላለ እና አንጸባራቂ ቆዳ ፍጹም አጋርዎ። 🌿✨
🌟 ለምን ALBENT?
✅ ጥልቀት ላለው ጽዳት
✅ በ aloe vera ለስላሳ ቆዳን ያጎናጽፋል
✅ 100% ከተፈጥሯዊ ንጥረ ነገሮች ብቻ የተሰራ
ለሁሉም የቆዳ ዓይነቶች ተስማሚ
የእርስዎን አልበንት ይዘዋል?
አሁኑኑ ይያዙ እና የተፈጥሮን ፍካትን ይለማመዱ!
07/11/2024
የፀጉርዎ መርገፍ ያሳስብዎታል?
እንግዲያውስ መፍትሄው ይኸው
ከ9 ህይወት ያላቸው ተፈጥሯዊ ንጥረነገሮች የተዘጋጀው ባዮ 9 የፀጉር ቅባት የፀጉርዎን መነቃቀል(መርገፍ ) ለመቀነስ ያግዛል።
ዛሬውኑ ይሞክሩት
0956589848 ይደዉሉ
07/11/2024
ፀጉርዎን ስለመንከባከብ ሲያስቡ ከሚጠቀሙበት ሻምፖ ጋር የሚስማማ ኮንዲሽነር መምረጥ ተቸግረው ያውቃሉ?
ሻምፖም ኮንዲሽነርም የሆነ ምርት ቢኖር ብለውስ አስበው ያውቃሉ?
እንግዲያውስ መፍትሄው ይኸው ከኢቲኬር
አልኮ ኮንዲሽኒንግ ሻምፖ ኮንዲሽኒንግን የያዘ ሻምፑ
ከ አሎቬራ ኮኮናት እና ካስተር ኦይል የተዘጋጀ የተፈጥሮን መዋቢያዎች በተፈጥሯዊ መንገድ ለእናንተ
ለማዘዝ በ 0956589848 ይደዉሉ
06/11/2024
ብዙዎች ለፀጉራቸው የካስተር ዘይትን ይጠቀማሉ ሌሎች ደግሞ የባህርዛፍ ዘይትን
ሁለቱን በጋራ ያለምንም ተጨማሪ ኬሚካል ውህደት ማግኘት ደግሞ ለብዙዎች እፎይታን የሚሰጥ ግኝት እንደሆነ እናምናለን፨
ለዚህም ነው ኦጂን ለእርስዎ ስናበረክት ለፀጉርዎ የተለየ የውበትና የተሻለ ገፅታ እያበረከትን ነው የምንለው
ካስተር ኦይል ያለውን የፀጉር መሳሳትን የመከላከል ችሎታ ከባህርዛፍ ዘይት ፎሮፎርን የመከላከልና ፀጉርን የማፋፋት አቅም ጋር በጋራ ለእርስዎ ስለሚገባዎት አቅርበናል
ለማዘዝ በ 0956589848 ይደዉሉ
Etcare
Click here to claim your Sponsored Listing.