Badrii bahar
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Badrii bahar, Health/Beauty, Dire, Addis Ababa.
17/07/2026
17/07/2026
17/07/2026
መሪዎች የብልጽግና ፓርቲ እሳቤዎችን በተግባር በመተርጎም ውጤታማ የመንግሥት እና የፓርቲ ተግባራትን አከናውነዋል።
የሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌቱ ወዬሳ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የተከናወኑ የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም በበጀት ዓመቱ የፓርቲውን እሳቤዎች በተግባር በመተርጎም ረገድ አበረታች እና ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን ኀላፊው ገልጸዋል።
አቶ ጌቱ ወዬሳ እንዳሉት ባለፈው በጀት ዓመት በርካታ አወንታዊ እና ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል ነው ያሉት።
ፓርቲውን በአሠራር፣ በሰው ኀይል እና በአደረጃጀት የማጠናከር ሥራ ስለመሠራቱም አስገንዝበዋል። አባላት እና መሪዎች በፓርቲው እሳቤዎች እና አቋሞች ላይ የጠራ ግንዛቤ እና የአስተሳሰብ አንድነት እንዲኖራቸው ስለመደረጉም ኀላፊው ጠቁመዋል።
ገዥ ትርክት እና ቅቡልነት እንዲረጋገጥ በትኩረት በመሠራቱ ሀገራዊ አንድነትን የሚያጎለብቱ አዎንታዊ ስኬቶች ተመዝግበዋልም ብለዋል።
ፓርቲው ለአባላት የተግባር ተልዕኮ በመስጠት እና በተቋማዊ አቅም ርብርብ በማድረግ ለሐረሪ ክልል ፈጣን ዕድገት ጉልህ አሻራ ማሳረፍ ስለመቻሉም ነው ያስገነዘቡት።
በበጀት ዓመቱ የታቀዱ ዕቅዶች እንዲሁም የ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ግቦች በስኬት መጠናቀቃቸውንም በመግለጫቸው ጠቁመዋል።
በሁሉም የፓርቲ መዋቅሮች ውስጥ የሴቶች እና የወጣቶችን ፖለቲካዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት የማሳደግ ሥራም በስኬት ተከናውኗል ነው ያሉት።
በቀጣይም መሪዎች የተገኙ ስኬቶችን ይበልጥ በማጠናከር የብልጽግና ጉዞ ግቦች እንዲሳኩ በላቀ ቁርጠኝነት መንቀሳቀስ እንዳለባቸውም አቶ ጌቱ ጠቁመዋል።
በቀጣይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ ይሠራል ያሉትን ጉዳይ ሲያብራሩ እንዳሉት በመርህ ላይ የተመሠረቱ እና ሥራን ማዕከል ያደረጉ ትግሎችን ማጠናከር ይገባል።
የአገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል የሕዝብን እርካታ ማሳደግ ሌላው ትኩረት የሚያሻው ጉዳይ ስለመኾኑ አስገንዝበዋል።
ብልሹ አሠራሮችን እና ሙስናን በቁርጠኝነት ማስወገድም እንደሚገባ በመግለጫቸው በአጽንኦት ተናግረዋል።
በየዘርፉ የተመዘገቡ ድሎች በሙሉ በቁርጠኛ አመራር የተመሩ፣ የሁሉም አባላት እና ደጋፊዎች አሻራ ያረፈባቸው ውጤቶች ስለመኾናቸውም አስረድተዋል።
፡ ሐምሌ 10/2018 ዓ.ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
17/07/2026
የብልፅግና ፓርቲ እሳቤዎችን በተግባር በመተርጎም ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል - አቶ ጌቱ ወዬሳ
አመራሩ የብልፅግና ፓርቲ እሳቤዎችን በተግባር በመተርጎም ውጤታማ የመንግሥትና የፓርቲ ተግባራት ማከናወኑን በብልፅግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ጌቱ ወዬሳ ገለጹ።
አቶ ጌቱ ወዬሳ በተጠናቀቀው በጀት አመት በተከናወኑ ተግባራት ዙሪያ በሰጡት መግለጫ በ2018 በጀት ዓመት ፓርቲውን በአሰራር፣ በሰው ሀይል እና በአደረጃጀት የማጠናከር ስራ ተሰርቷል ብለዋል።
አባልና አመራሩ በፓርቲው እሳቤዎችና አቋሞች ላይ የጠራ ግንዛቤና አመለካከት እንዲኖረው በማድረግ በኩል አበረታች ስራዎች መሰራታቸውንም አክለዋል።
ገዥ ትርክትን ለማስረጽ በተሰራ ስራ ውጤት መገኘቱን ጠቁመው የአመራሩና የአባላት የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በጉልህ የታየበት በመሆኑም ተደራራቢ ተልዕኮዎች ስኬታማ መሆናቸውን አብራርተዋል።
አባላት የተግባር ተልዕኮዎችን ውጤታማ በማድረጋቸው ለክልሉ ፈጣን ዕድገት ጉልህ አሻራ ማሳረፍ መቻሉን ገልፀዋል።
የፓርቲውን እሳቤዎች በተግባር በመተርጎም በየዘርፉ የተመዘገቡ ድሎች በቁርጠኛ አመራር የተመሩ፣ የሁሉም አሻራ ያረፈባቸው መሆናቸውን ተናግረዋል።
በበጀት ዓመቱ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫን ጨምሮ በርካታ ግቦች ማሳካት መቻሉን ጠቁመው የሴቶችንና የወጣቶችን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማሳደግ በተሰራ ስራም ውጤት ተገኝቷል ነው ያሉት።
በቀጣይም በአገልግሎት አሰጣጥ የህዝብን እርካታ ማሳደግ እንዲሁም ብልሹ አሰራሮችን ከማስወገድ አንፃር በልዩ ትኩረት ይሰራል ብለዋል።
አመራሩም የተገኙ ስኬቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉና የብልጽግና ግቦች እንዲሳኩ በላቀ ቁርጠኝነት መንቀሳቀስ እንዳለበት ነው ያስገነዘቡት።
17/07/2026
አመራሩ የብልፅግና ፓርቲ እሳቤዎችን በተግባር በመተርጎም ውጤታማ የመንግሥትና የፓርቲ ተግባራት ተከናውነዋል- አቶ ጌቱ ወዬሳ
አመራሩ የብልፅግና ፓርቲ እሳቤዎችን በተግባር በመተርጎም ውጤታማ የመንግሥትና የፓርቲ ተግባራት መከናወናቸውን በብልፅግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ
በብልፅግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ በተጠናቀቀው የበጀት አመት በተከናወኑ ተግባራት ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።
በሰጡት መግለጫ እንዳሉት በ2018 በጀት ዓመት ፓርቲውን በአሰራር ፣ በሰው ሀይል እና በአደረጃጀት የማጠናከር ስራ ተሰርቷል።
አባልና አመራሩ በፓርቲው እሳቤዎችና አቋሞች ላይ የጠራ ግንዛቤና አመለካከት እንዲኖረው በማድረግ ረገድ አበረታች ስራ መሰራቱን ገልጸዋል።
ገዥ ትርክትና ቅቡልነት እንዲረጋገጥ በመሰራቱም ሀገራዊ አንድነትን የሚያጎለብቱ አዎንታዊ ስኬቶች ተመዝግበዋል።
የአመራሩና የአባላት የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት ጎልቶ የወጣበት በመሆኑ ተደራራቢ ተልዕኮዎች በስኬት መተርጎማቸውን አብራርተዋል።
ለአባላት የተግባር ተልዕኮን በመስጠት በተቋማዊ አቅም ርብርብ በመደረጉ ለክልሉ ፈጣን ዕድገትም ጉልህ አሻራ ማሳረፍ መቻሉን ገልፀዋል።
የፓርቲውን እሳቤዎች በተግባር በመተርጎም በየዘርፉ የተመዘገቡ ድሎች በቁርጠኛ አመራር የተመሩ፣ የሁሉም አሻራ ያረፈባቸው መሆናቸውን ገልጸዋል።
አመራሩ የመንግሥትና የፓርቲ ተግባራትን በብቃት መፈጸም ያስቻሉ ስራዎች መሰራቱን ነው የገለፁት።
በበጀት ዓመቱ እንዲሁም በ7ኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ መንትያ ግቦች ማሳካት መቻሉን ገልጸዋል።
የሴቶችን እና የወጣቶችን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት በማሳደግ ረገድም በሁሉም የፓርቲ መዋቅሮች ፖለቲካዊ ተሳትፏቸውን ማጠናከር ስለመቻሉ አንስተዋል ።
በቀጣይም በመርህ ላይ የተመሰረቱና ስራን ማዕከል ያደረጉ ትግሎችን በማጠናከርና በአገልግሎት አሰጣጥ የህዝብን እርካታ ማሳደግ እንዲሁም ብልሹ አሰራሮችን ከማስወገድ አንፃር በልዩ ትኩረት ይሰራል ብለዋል።
አመራሩም የተገኙ ስኬቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉና የብልጽግና ጉዞ ግቦች እንዲሳኩ በላቀ ቁርጠኝነት መንቀሳቀስ እንዳለበት ነው ያመላከቱት።
17/07/2026
የብልፅግና ፓርቲ እሳቤዎችን በተግባር በመተርጎም ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል - አቶ ጌቱ ወዬሳ
አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 10/2018(ኢዜአ)፦ አመራሩ የብልፅግና ፓርቲ እሳቤዎችን በተግባር በመተርጎም ውጤታማ የመንግሥትና የፓርቲ ተግባራት ማከናወኑን በብልፅግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ጌቱ ወዬሳ ገለጹ።
አቶ ጌቱ ወዬሳ በተጠናቀቀው በጀት አመት በተከናወኑ ተግባራት ዙሪያ በሰጡት መግለጫ በ2018 በጀት ዓመት ፓርቲውን በአሰራር፣ በሰው ሀይል እና በአደረጃጀት የማጠናከር ስራ ተሰርቷል ብለዋል።
አባልና አመራሩ በፓርቲው እሳቤዎችና አቋሞች ላይ የጠራ ግንዛቤና አመለካከት እንዲኖረው በማድረግ በኩል አበረታች ስራዎች መሰራታቸውንም አክለዋል።
ገዥ ትርክትን ለማስረጽ በተሰራ ስራ ውጤት መገኘቱን ጠቁመው የአመራሩና የአባላት የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በጉልህ የታየበት በመሆኑም ተደራራቢ ተልዕኮዎች ስኬታማ መሆናቸውን አብራርተዋል።
አባላት የተግባር ተልዕኮዎችን ውጤታማ በማድረጋቸው ለክልሉ ፈጣን ዕድገት ጉልህ አሻራ ማሳረፍ መቻሉን ገልፀዋል።
የፓርቲውን እሳቤዎች በተግባር በመተርጎም በየዘርፉ የተመዘገቡ ድሎች በቁርጠኛ አመራር የተመሩ፣ የሁሉም አሻራ ያረፈባቸው መሆናቸውን ተናግረዋል።
በበጀት ዓመቱ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫን ጨምሮ በርካታ ግቦች ማሳካት መቻሉን ጠቁመው የሴቶችንና የወጣቶችን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማሳደግ በተሰራ ስራም ውጤት ተገኝቷል ነው ያሉት።
በቀጣይም በአገልግሎት አሰጣጥ የህዝብን እርካታ ማሳደግ እንዲሁም ብልሹ አሰራሮችን ከማስወገድ አንፃር በልዩ ትኩረት ይሰራል ብለዋል።
አመራሩም የተገኙ ስኬቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉና የብልጽግና ግቦች እንዲሳኩ በላቀ ቁርጠኝነት መንቀሳቀስ እንዳለበት ነው ያስገነዘቡት።
#ኢዜአ
17/07/2026
በክልሉ የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት በራስ አቅም ለመገንባት ይሰራል-ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ
በሀረሪ ክልል የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት በራስ አቅም በህዝብና በመንግስት አጋርነት ለመገንባት ይሰራል ሲሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
በሀረሪ ክልል በ2019 በጀት ዓመት የክልሉን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት በላቀ ደረጃ ለማሻሻል እንደሚሰራ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገልፀዋል።
የክልሉን ሁለገብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥም የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት በራስ አቅም፣በህዝብና በመንግስት አጋርነት ለመገንባት በ 2019 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች በይፋ ይጀመራሉ ብለዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ “ይህ ስራ ከፍተኛ ጥረትና ተነሳሽነትን የሚጠይቅ ፈታኝ ፕሮጀክት ቢሆንም፤ ልክ እንደ ኮሪደር ልማት ስራችን ሁሉ ለወደፊት ትውልድ የሚተላለፍ የላቀ የጋራ ሌጋሲ ሆኖ የሚቀጥል ነው” ብለዋል።
የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታው የክልሉን የንግድ እንቅስቃሴ፣የቱሪዝም ፍሰት እና የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማሳደግ የህዝቡን የኑሮ ሁኔታ በዘላቂነት ለመቀየር ቁልፍ ሚና እንደሚጫወትም ገልፀዋል።
የክልሉ መንግስት ፕሮጀክቱን በተያዘለት ጊዜና ጥራት ለማጠናቀቅ ከህብረተሰቡ ጋር በቅርበት እንደሚሰራ የገለጹት ርዕሰ መስተዳድሩ፣መላው የክልሉ ህዝብ ለዚህ ታላቅ የልማት ስራ ስኬታማነት አስፈላጊውን ድጋፍና ትብብር እንዲያደርግም ጥሪ አቅርበዋል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa