Lemi Kura subcity Wereda 06 Youth Leage

Lemi Kura subcity Wereda 06 Youth Leage

Share

Political Issues

21/07/2026

የአዲስ አበባ ለውጥ ኢትዮጵያ የዲፕሎማሲና የኮንፍረንስ ማዕከልነቷን ያደሰችበት ጉዞ ነው

ኢትዮጵያ ታሪካዊ የአፍሪካ መዲናነቷንና ዲፕሎማሲያዊ ገጽታዋን በአዲስ መልክ በመገንባት፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭ የኮንፍረንስና የኤግዚቢሽን ማዕከል ለመሆን በቃች። ​በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ መሪነት ባለፉት ጥቂት ዓመታት የተከናወኑት ግዙፍ ፕሮጀክቶች አዲስ አበባን ለአለም አቀፍ ጉባኤዎች ይበልጥ ማራኪና ዝግጁ አድርገዋታል።

አድዋ ድል መታሰቢያ ግዙፍ ዓለም አቀፍ ስብሰባዎችንና ሁነቶችን ለማስተናገድ የሚያስችል ዘመናዊ የአዳራሽና ኤግዚቢሽን ማዕከል፣ የአፍሪካ ህብረት አዲስ አዳራሽና አቪዬሽን ከተማ፣ ግዙፍ አየር ማረፊያዎችንና መስተንግዶዎችን ጨምሮ የተከናወኑ የትራንስፖርትና የሎጅስቲክስ ማሻሻያዎች ይበልጥ ተመራጭ አድርጓታል። በተጨማሪም ወዳጅነት ፓርክ፣ የእንጦጦ ፓርክና የዓመታት የሸገር ውበት ፕሮጀክቶች ለአለም አቀፍ እንግዶች ምቹ፣ ጽዱ እና አረንጓዴ አካባቢን በመፍጠር የመዲናዋን ገጽታ ሙሉ በሙሉ ቀይረዋል።

Photos from Lemi Kura subcity Wereda 06 Youth Leage's post 18/07/2026

"ተስፋን እንትከል!"

"ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የ2018/2019 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ተካሄደ።

(ለሚ ኩራ ወረዳ 06 ኮሙኒኬሽን ሀምሌ 11/2018 ዓ.ም)

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር የ2018/2019 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካሂዷል።

በዛሬው እለትም የአስተዳደሩ አመራሮች፣ የጽዳትና ውበት ባለሙያዎች እና የወረዳው ነዋሪዎች በቀጠና 04 በመገኘት የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አከናውነዋል።

Photos from Lemi Kura subcity Wereda 06 Youth Leage's post 10/07/2026

በለሚ ኩራ ወረዳ 06 ብልፅግና ፓርቲ ወጣት ክንፍ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የአርንጓዴ አሻራ የክረምት በጎ ፍቃድ የችግኝ ተከላ ጉድጓድ ዝግጅት ተደረገ::

Photos from Lemi Kura subcity Wereda 06 Youth Leage's post 09/07/2026

በወረዳ 06 ወጣት ክንፍ አስተባባሪነት የክረምት በጎ ፍቃድ አንዱ አካል የሆነው የትራፊክ አገልግሎት ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተደረገ::

Photos from Lemi Kura youth League's post 30/06/2026
Photos from Lemi Kura subcity Wereda 06 Youth Leage's post 25/03/2026

!!!

Photos from Lemi Kura subcity Wereda 06 Youth Leage's post 02/03/2026
15/02/2026
15/02/2026

“የባህር በር ተደራሽነት ለኢትዮጵያ የህልውና ጉዳይ ነው!”
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
2224