Beza Solomon Bbg
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Beza Solomon Bbg, Beauty, cosmetic & personal care, Addis Ababa.
, ,
Location: 22 next to awraries hotel tsega mall 2nd floor
Contact us: 0935346852
27/07/2020
ተመልሻለው!!!👋
ቀላል,ጊዜ ቆጣቢ, ፈጣን ባለሞያ ያልሆኑ ወንዶችም የሚሠሩት 😂የፍርፍር አሠራር!
ቀላል ፍርፍር| Ethiopian food ይሕን ቀላል ፍርፍር ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ ° የቲማቲም ድልሕ °በርበሬ °ነጭ ሽንኩርት °ዘይት °ጨው ይሕንን ቀላል ፍርፍር ለማዘጋጀት 15 ደቂቃ ይፈጃል። beza kitchen where you can find d...
25/06/2020
የአበባ ጎመን ፒዛ🍕🍕🍕
የአበባ ጎመን ፒዛ|Ethiopian food Ethiopian food ይሕንን የአበባ ጎመን ፒዛ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ °የአበባ ጎመን የተፈጨ ° የቲማቲም ሶስ °አንቁላል °የፈረንጅ ቃሪያ °ሞዘሬላ ቺዝ °ዘይት °ቁንዶ በርበሬ °ጨው ይ....
19/06/2020
ቀላል የሪኮታ ቺዝ አሠራር 😍👌😋 ቺዝ መግዛት ቀረ😁
የሪኮታ ቺዝ |how to make cheese ይሕንን የቺዝ ክሬም ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ °1.5 ሊትር ወተት (ፓስቸራይዝ ያልሆነ) ° 3-4 የሾርባ ማንኪያ አቼቶ ይሕንን የቺዝ ክሬም ለማዘጋጀት 30 ደቂቃ ይፈጃል።
18/06/2020
......ሁሉ በቤቴ!!! በቤታችን ማዘጋጀት የምንችለው የቺዝ ክሬም አሠራር👇
የቺዝ ክሬም አሠራር|How to Make Cream Cheese|Homemade Cream Cheese recipe This Homemade Cream Cheese recipe could not be easier, because you likely have everything you need to make rich, creamy, and tangy cream cheese.
17/06/2020
ቀላል ጤናማ የሆነ በቤት የሚሠራ የቆስጣ ሮል😋😋😋
ቀላል የቆስጣ ሮል አሠራር | Spinach roll without flour | easy recipes for lunch | vegan recipes How to make Vegan breakfast / ቀላል የቆስጣ ሮል አሠራር / ያለ ዱቄት የተሰራ ምርጥ ምሳ የቆስጣ ሮል/ Ethiopian food |vegan recipes ይሕንን የቆስጣ ሮል ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ °ቀዝቅዞ የተፈጨ ቆስጣ...
16/06/2020
ከሀ -ፐ በቤት የተዘጋጀ ላዛኛ 😋😋😋
ቀላል የላዛኛ አሠራር | Homemade Lasagna Sheets - How to make Lasagna - Easy Lasagna Recipe ቀላል የላዛኛ አሠራር | Homemade Lasagna Sheets - How to make Lasagna - Easy Lasagna Recipe ingredients: ይሕንን ላዛኛ በስጋ ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ °የተፈጨ ስጋ °ቀይ ሽንኩርት በደቃቁ የተ...
13/06/2020
እየበሉ ክብደትዎን ይቀንሡ!!!
የሠውነት ክብደት ለመቀነስ የሚረዳ |the best weight loss foods the best weight loss foods to help you lose weight fast የሠውነት ክብደት ለመቀነስ የሚረዳ ይሕንን የካሮት,የዝኩኒ,የቢድንጃል እና የአበባ ጎመን ምግብ ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ °ቀይ ሽንኩርት °ካ....
03/06/2020
በቤትዎ በቀላሉ የሚዘጋጅ የወሎ አዋዜ 🔥💥👌😋
Ethiopian food: HOW TO MAKE AWAZE | ቀላል የወሎ አዋዜ ድልሕ አሠራር | awaze recipe HOW TO MAKE AWAZE AWAZE recipe ይሕንን የወሎ አዋዜ ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ °በርበሬ ° ነጭ ሽንኩርት የተፈጨ °ዝንጅብል ተፈጭቶ የጠለለ °ለብ ያለ ውሀ ° ጨው ይሕንን የወሎ አዋዜ ለመስራት...
28/05/2020
ጥብስ በጎንደር አዋዜ👌😋 ማንም ሊወደው የሚችል ለአሠራር ቀላል የሆነ ምግብ
How to Cook Beef Tibs with awaza |ጥብስ በ ጎንደር አዋዜ | Ethiopian food Inputs required to make this Tibs with awaza ° sliced meat ° chopped onion ° Tomatoes ° Oil ° Gondar's awaza ° Pepper ° Garlic ° Salt It takes about 30 min...
Click here to claim your Sponsored Listing.