Efoy Psychiatry Speciality Clinic

Efoy Psychiatry Speciality Clinic

Share

your mental health is our priority!

19/03/2026

ዒድ ሙባረክ! ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም!

በዓልን ለየት እና ደመቅ ከሚያደርጉት ዋነኛ ጉዳዮች መካከል ከቤተሰብ፣ ዘመድ አዝማድ እና ጓደኛ ጋር ተሰብስበን ማሳለፋችን ነው። በተለይም እኛ ኢትዮጵያውያን ይህን በአብሮነት ማሳለፍ መብላት እና መጠጣታችን ከምንም በላይ የምንወደው ነገር ነው።
ታዲያ በተለያዩ አጋጣሚዎች በተለይም ከሃገር ውጪ ስንሆን ይህ ድባብ አይኖርም አብዛኛውን የበዓል ጊዜያት ብቻችንን ነው የምናሳልፈው፣ ይህ በዓልን ለብቻ ማሳለፍ በተለይም ለረጅም ጊዜ ሲሆን የሚያመጣው የራሱ የሆነ የስነልቦና ጫና አለ። ድባቴ በዋነኛነት የሚጠቀሰው ችግር ነው።
የበዓልን ሰሞን እንደድሮ አብሮ ማሳለፍ ባንችል እንኳን በተቻለ አቅም የምንወደውን እና የሚያስደስተንን ነገር እያደረግን እራሳችንን ከበዓል ጋር ተያይዞ ከሚመጣ home seeking እና የድባቴ ስሜት መከላከል እንችላለን።

እፎይ የስነ-አዕምሮ ስፔሻሊቲ ክሊኒከ!

ቅድሚያ ለአዕምሮ ጤናዎ!
https://t.me/efoypsycenter
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-94olT6oorVX

14/03/2026

Efoy psychiatry speciality clinic
እፎይ የስነ አዕምሮ ልዩ ክሊኒክ

ጠቅላላ የአዕምሮ እና የሱስ ህክምናን ባዘጋጀነው ሰላማዊ ግቢ በአስተኝቶ ህክምና እና በተመላላሽ ህክምና ብቃት ባላቸው ስፔሻሊስት ሀኪሞቻችን አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።

አድራሻ:አለምባንክ አልፋ ት/ቤት ፊትለፊት
Adress : Addis Ababa : Alembank in front of Alpha school

For Consultation and any inquiries please call us
📞0977-28-28-77
📞0932-76-27-57

13/03/2026

ጁመዓ ሙባረክ!
Jmme'a Mubarak!

12/03/2026

Efoy psychiatry speciality clinic
እፎይ የስነ አዕምሮ ልዩ ክሊኒክ

ጠቅላላ የአዕምሮ እና የሱስ ህክምናን ባዘጋጀነው ሰላማዊ ግቢ በአስተኝቶ ህክምና እና በተመላላሽ ህክምና ብቃት ባላቸው ስፔሻሊስት ሀኪሞቻችን አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።

አድራሻ:አለምባንክ አልፋ ት/ቤት ፊትለፊት
Adress : Addis Ababa : Alembank in front of Alpha school

For Consultation and any inquiries please call us
📞0977-28-28-77
📞0932-76-27-57

07/03/2026

ብዙ ሰዎች የማያውቁት እውነታ!

06/03/2026

ጤናማ አእምሮ በጤናማ አካል!

03/03/2026

የፖርኖግራፊ ሱስና በአእምሯችን ላይ የሚያደርሰው ተጽዕኖ!

02/03/2026

ይህን መልእክት እስከ መጨረሻ ይስሙ!

27/02/2026

የአእምሮ ጤናችን ለሁለንተናዊ ደህንነታችን ወሳኝ ነው!

26/02/2026

ስለ ስነ-አዕምሮ ጤና ምን ያህል ያውቃሉ? 🧠

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa