Boosting Ubuntu

Boosting Ubuntu

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Boosting Ubuntu, Health/Beauty, Addis Ababa.

28/02/2026

በትክክል በመመለስ የእዚህ ሳምንት ተሸላሚ ይሁኑ. አሸናፊዎች በእጣ የሚለዩ ይሆናል.

አንደኛ ሽልማት - የ500 ብር ሞባይል ካርድ
ሁለተኛ ሽልማት - የ300 ብር ሞባይል ካርድ
ሶስተኛ ሽልማት - የ200 ብር ሞባይል ካርድ

መስፈርቶች
1, በ 12 ሰዓታት ውስጥ ትክክለኛዉን መልስ መመለስ.
2, የቪቫ ፌስቡክ ፔጅ Follow ማድረግ.
3, ለ 5 ሰዎች ታግ ማድረግ.
4, ጥያቄዎቹን Like & Share በማድረግ ይወዳደር.
👉 https://www.facebook.com/vivatissue

Answer correctly to win this week’s
prizes. Winners will be selected by a random picker.
1st prize – 500ETB Mobile Card
2nd prize – 300ETB Mobile Card
3rd prize – 200ETB Mobile Card

Eligibility Criteria
1. You have 12hrs to give your best answer.
2. Follow Viva's page.
3. Tag 5 people under comment section.
4. Compete by like and share the questions.
👉 https://www.facebook.com/vivatissue

Quiz Saturday is also active on our Telegram page (https://t.me/vivatissue) , Good Luck!

07/11/2025

ውድ ቤተሰቦቻችን ሳምንታዊው የአዋጭ ምን ያህል ያውቃሉ ? የሚለው የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጀምሯል

የሳምንቱ ጥያቄ: የአዋጭ ወግ የመጀመሪያ ቃለመጠይቅ ከማን ጋር ነበር? ከተነሱት ሃሳቦች ውስጥ ቢያንስ 1 ይጥቀሱ።

🪄Gaaffii Torbe:- Keessummaan Jalqabaa "Awwaac wag" Irratti Dhiyaate Eenyu Ture? Yaadota Ka'an keessaa Tokko caqasaa.

🪄 Hagiya galassa oyshata:-Hagiya galassa oyshata
Awacce woga koyro giya galasatan oyshane zaaro onnara athidonne?
Dendida qofatappe issino xaffite?

🪄 Lamalate Xa'mo: Awwaaci Budi Umikki Qaali Xa'mo Ayee Ledo Assitu? Hattee Yannara Ka'ino Hedubba Mereerinni Shiimunni 1 borreesse.

https://youtube.com/

👉መልስ ማግኘት ብቻ አያሸልምም! ተጨማሪ መስፈርቶችን ልብ ይበሉ!

1- ይህን የአዋጭን ገፅ ፎሎው ማድረግ
2- ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ማድረግ
3- መልስ ስትሰጡ ማለት እንዳትረሱ በተጨማሪም የአዋጭ ሰራተኛ ከሆናችሁ ቅርንጫፋችሁን ፣ አባል ከሆናችሁ (አባል) ብላችሁ ግለፁ
4- በእጣ የምንሸልም ይሆናል

🏆 በየሳምንቱ 5 አሸናፊዎችን የምንሸልም ሲሆን
🥇 የኢንተርኔት ጥቅል
🥈 የኢንተርኔት ጥቅል
🥉 የኢንተርኔት ጥቅል

ከሳምንት ሳምንት ከአዋጭ ጋር በመሆን እየመለሱ ይሸለሙ!
አዋጭ ነገን ለዋጭ!

24/10/2025

ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ
በፌስቡክ ገጻችን ብቻ https://web.facebook.com/globalbankethiopia

#ጥያቄ፡- የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የሞባይል ባንኪንግ አጭር ቁጥር (USSD) ስንት ነው?

1. የፌስቡክ ገጻችንን መወዳጀት (Follow) እንዲሁም ለሌሎች ማጋራት (Share) ማድረግ ይጠበቃል
2. ከአንድ በላይ መመለስ አይቻልም
3. ያስቀመጡትን ምላሽ ማስተካከያ (Edit) ማድረግ አይፈቀድም
4. ለአራት ትክክለኛ መላሾች ለእያንዳነዳቸው አንድ ሺህ ብር ይበረከትላቸዋል፡፡

ሁሉም ተወዳዳሪዎች እኩል የማሸነፍ ዕድል ያላቸው መሆኑን እያሳወቅን አሸናፊዎቸን የምንለየው በእጣ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

26/09/2025

ትክክለኛውን ዉጤት ይገምቱ 3000 ብር ይሸለሙ!
ይሄን ጨዋታ ውጤት በትክክል የሚገምቱ 10 ተከታዮቻችን የ 3000 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ።
ተሸላሚ ለመሆን
1, ወደ ፌስቡክ ገጻችን በመሄድ ገጹን ላይክ ማድረግ -
2, ኮመንት ላይ ከግምታችሁ ጋር የኤሌፋንት ቤት User ID'ችሁን ማስቀመጥ
3, አብራችሁ ሶስት ጓደኛችሁን ታግ ማድረግ እና ሼር ማድርግ አትርሱ!

23/09/2025

!
የ2018 መስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀነው የማህበራዊ ሚዲያ ጥያቄ ደረሰ፡፡
ለመሸለም፡-
1. ይፋዊ የፌስቡክ ገፃችን https://shorturl.at/7PvJB ይከተሉ፣ ለወዳጆችዎ ያጋሩ፡፡
2. መልስዎን #በፌስቡክ ገፃችን ሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Section) ውስጥ ብቻ ይፃፉ::
3. የፃፉትን ውጤት ማስተካከል እንዲሁም ሁለት ጊዜ እና ከዛ በላይ መሞከር ለሽልማቱ ብቁ አያደርግም፡፡
4. ትክክለኛ መላሾችን የምንለየው በዕጣ ይሆናል፡፡
5. መልስዎትን እስከ ሐሙስ ከሰዓት 7፡00 ሰዓት ብቻ በመመለስ ይሳተፉ፡፡

ስኬት ባንክ የስኬትዎ መሰረት!
መልካም ዕድል

!
Ayyaana Masqalaa bara 2018 sababeeffachuun gaaffii karaa miidiyaa hawaasaa qopheessine ga’ee jira.
Badhaafamuuf:-
1. Fuula Feesibuukii https://shorturl.at/7PvJB keenya hordofaa, hiriyoota keessaniifis qoodaa.
2. Deebii keessan saanduqa yaadaa (Comment Section) fuula keenya keessatti barreessaa.
3. Deebii yeroo tokko barreesitan ‘’Edit’’ gochuun akkasumas si’a lamaa fi isaa oli deebisuun badhaasa kana hin argamsiisu.
4. Kanneen deebii sirrii deebisan carraadhaan kan badhaasnu ta’a.
5. Deebii keessan hanga Kamisa waaree booda saa’atii 7:00tti qofa deebisuu dandeessu.

Baankii Sikkeet Bu’uura Milkaa’ina Keessanii!
Carraa Gaarii!

17/09/2025
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa