Doka beauty

Doka beauty

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Doka beauty, Health/Beauty, Addis Ababa.

28/11/2025

ያለ እንባ፣ በፈገግታ! 🛁👶🏽

የልጆች የሻወር ጊዜ ጩኸት እና ለቅሶ መሆኑ ቀረ! 🛑😭

ብዙ ወላጆች ልጆቻቸውን ፀጉር ሲያጥቡ የሚጨነቁት ሻምፖው አይናቸው ውስጥ ገብቶ እንዳያቃጥላቸው ነው። እኛ ግን ለዚህ መፍትሄ ይዘን መጥተናል!

የዶቃ (Doka) የልጆች ሻምፖ በልዩ ሁኔታ ለልጆች ስስ ቆዳ እና አይን ተስማሚ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው። አረፋው አይናቸው ውስጥ ቢገባ እንኳን በፍጹም አያቃጥልም (Tear-Free Formula)።

✅ አያቃጥልም፡ የልጆችን አይን የማይጎዳ ልዩ ውህድ።
✅ ያለሰልሳል፡ የፀጉርን ተፈጥሮአዊ ልስላሴ ይጠብቃል።
✅ ያፀዳል፡ ቆዳን ሳይጎዳ ቆሻሻን ያስወግዳል።

ከዚህ በኋላ መታጠብ ትግል ሳይሆን፣ ጨዋታ እና ፈገግታ ብቻ ይሆናል። የዶቃን "Moisturizing Shampoo" በመጠቀም የልጅዎን የሻወር ጊዜ አስደሳች ያድርጉት።

አሁኑኑ ይዘዙን፤ ያሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን! 👇🏾

📞 0960 11 12 22 📞 0960 11 12 56

28/11/2025

ለልጆቻችን ከምንም በላይ ምርጡን እና ለጤናቸው ተስማሚ የሆነውን መምረጥ የሁሉም ወላጅ ፍላጎት ነው። በተለይ የልጆች ፀጉር እና የራስ ቆዳ (Scalp) እጅግ ስስ እና ለተለያዩ ኬሚካሎች ተጋላጭ ስለሆነ ልዩ እና ተፈጥሮአዊ ጥንቃቄ ይፈልጋል። 👶🏽✨

ለዚህም ነው ለልጆቻችሁ ሁሌም ቀዳሚ ምርጫ የሆነውን የዶቃ የልጆች ሻምፖ (Doka Kids Shampoo) በፍቅር ያዘጋጀንላችሁ! ❤️

የዶቃ የልጆች ሻምፖ ፀጉርን ከማጽዳት ባለፈ፣ ለልጆች ፀጉር እድገት እና ጤና ወሳኝ በሆኑ 5 ተፈጥሮአዊ ውህዶች የበለጸገ ነው፦

🥥 የኮኮናት ዘይት (Coconut Oil): ለፀጉር ጥልቅ የሆነ እርጥበት በመስጠት፣ ፀጉር እንዳይደርቅ እና እንዳይሰባበር ይከላከላል። የልጆችን ፀጉር እንደ ሀር ያለሰልሳል።

🥜 የአልሞንድ ዘይት (Almond Oil): ፀጉርን ከመነቀል የሚታደግ ሲሆን፣ የፀጉርን ስር በማጠንከር ጤናማ እና ጠንካራ ፀጉር እንዲኖራቸው ይረዳል።

🍯 ማር (Honey): ተፈጥሮአዊ ወዝ (Natural Shine) እንዲላበስ ከማድረጉም በላይ፣ የልጆችን ስስ የራስ ቆዳ ከማሳከክ እና ከድርቀት ይከላከላል።

🌿 የጉሎ ዘይት (Castor Oil): ለፀጉር እድገት እና ብዛት ፍቱን የሆነ ተፈጥሮአዊ ቅባት። የልጅዎ ፀጉር በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዛት እና ርዝመት እንዲጨምር ያደርጋል።

💊 ቫይታሚን ኢ (Vitamin E): ለራስ ቆዳ ጤንነት እና ለሴሎች እድገት ወሳኝ የሆነ ንጥረ ነገር።

ከዚህ በኋላ የልጆች ፀጉር ማበጠር ለቅሶ እና ጩኸት አይሆንም! የዶቃ ሻምፖን ሲጠቀሙ ፀጉራቸው ከመቼውም ጊዜ በላይ ለስላሳ፣ ታዛዥ፣ ለማበጠር የማይቸግር እና ጤናማ ይሆናል። ከጎጂ ኬሚካል የጸዳ፣ ለልጅዎ የሚገባ ምርጥ ስጦታ! 🎁🛁

አሁኑኑ ይዘዙን፤ ያሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን! 👇🏾

📞 0960 11 12 22 📞 0960 11 12 56

24/11/2025

ለልጆችዎ ጸጉር ዶቃ ሻምፖ እና ኮንዲሽነር 🛀✨

የልጆችዎን ጸጉር መንከባከብ አድካሚ እና አሰልቺ መሆን የለበትም! የዶቃ ኪድስ (Doka Kids) ምርቶች የልጅዎን ተፈጥሯዊ ጸጉር በልዩ ሁኔታ ለመንከባከብ ተዘጋጅተዋል።

ብዙ ወላጆች የልጆቻቸውን ጸጉር ሲያበጥሩ የሚገጥማቸውን ችግር እናውቃለን። ዶቃ ይህንን ታሪክ ይቀይረዋል!

🌟 ለምን ዶቃን ይምረጡ?

🚿 ለስላሳ እጠባ: የልጅዎን የራስ ቆዳ ሳይጎዳ እና አይን ሳያቃጥል (Tear-free) በደንብ ያጸዳል።

💧 ከፍተኛ እርጥበት: ጸጉራቸው እንዳይደርቅ እና እንዳይሰባበር አስፈላጊውን ወዝ ይሰጣል።

🧶 ለመበጠር ቀላል: የዶቃ ኮንዲሽነር የተያያዘን ጸጉር (Tangles) በቀላሉ እንዲፈታ ስለሚያደርግ፣ ማበጠር ለልጅዎም ለእርስዎም ደስታ ይሆናል።

🌿 ተፈጥሯዊ ግብአቶች: ለህጻናት ቆዳ ተስማሚ በሆኑ ተፈጥሯዊ ቅመሞች የተቀነባበረ።

የልጅዎ ጸጉር እንደ ስማችን "ዶቃ" እንዲያምር እና ጤናማ ሆኖ እንዲያድግ ዶቃ ሻምፖ እና ኮንዲሽነርን ምርጫዎ ያድርጉ።

📍 አሁኑኑ ይዘዙን! 0960111222 0960111256

#ኮንዲሽነር #ሻምፑ #ዶቃ #እናት #ዶቃኪድስ

21/11/2025

ለልጅዎ ጸጉር ምን አይነት ኮንዲሽነር መጠቀም እንዳለብዎት አያውቁም?
የብዙዎች ጥያቄ ነው፤ ለልጄ ምን ኮንዲሽነር ልጠቀም?
ምክኛቱም የልጆች ጸጉር በጣም ትኩረት የሚሻው እና በጊዜ እንክብካቤ የሚፈልግ ነው። ለጸጉር ልስላሴ እና ላማረ ውበት ምርጫችሁ ዶቃ የልጆች ኮንዲሽነር ይሁን።
በኢትዮጵያ የመጀመርያው ለልጆች የጸጉር ተፈጥሮ ከካስተር ኦይል፣ አልመንድ ኦይል እና ቫይታሚን ኢ የተሰራ።

👉 ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ📞 0960111222 | 0960111256
ለማንኛውም ከፀጉር እና ከውበት ጋር ተያያዥ ጥያቄ ካሎት በቴሌግራም ያማክሩን
https://t.me/Doka_Beauty_1 ,
https://t.me/Nusuyeshuna ,
https://t.me/Doka_beauty1.

Photos from Doka beauty's post 20/11/2025

ለሁሉም ተስማሚ፣
ዶቃ ሻምፖ እና ኮንዲሽነር።

ለሰውነታችሁ የምትጠቀሙት ምርት ከጎጂ ኬሚካሎች እና
ንጥረ ነገሮች የጸዳ መሆን አለበት፣ ነገር ግን ብዙ ጊዜ የምንጠቀማቸው የሻምፖ
ምርቶች ከዚህ የራቁ በመሆናቸው የምንፈልገውን ለውጥ ሳናይባቸው
በተቃራኒው ጸጉራችንን እና የጭንቅላት ቆዳችንን ሲጎዱ እንመለከታለን። ታድያ
ይሄ የብዙ ሰው ህመም ነው። ለዚህም ነው ዶቃ ሻምፖ እና በሃገራችን ከአላስፈላጊ
ኬሚካሎች ውጪ ለአፍሪካውያን ጸጉር ተስማሚ እንዲሆን አድርገን በሃገራዊ
እጆች አምርተን ይዘንላችሁ የመጣነው።
ዶቃ ሻምፖን ይሞክሩ እና እርሶም ምስክር ይሁኑ!

👉 ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ📞 0960111222 | 0960111256
ለማንኛውም ከፀጉር እና ከውበት ጋር ተያያዥ ጥያቄ ካሎት በቴሌግራም
ያማክሩን
https://t.me/Doka_Beauty_1 ,
https://t.me/Nusuyeshuna ,
https://t.me/Doka_beauty1.

13/11/2025

What do you really know about DOKA? 👀
We’re not just another beauty brand — we’re redefining care from the roots up. From organic shampoos to natural conditioners, everything we make is designed to keep your hair healthy, strong, and real. 💚
Watch the full video and get to know who we are, what we stand for, and why your hair will thank you later. 🌿✨

12/11/2025

ጸጉራችሁ ላይ፣ ሰውነታችሁ ላይ የምትጠቀሙት ምርት ምን ያህል እውነተኛ እና ጠቃሚ ነው?

ብዙዎቻችን ሳናውቀው ሻምፖ እና ኮንዲሽነር ስለተባለ ብቻ የመንጠቀም አለን። ይሄ ግን ስህተት ነው።
ዶቃ ሽምፖ እና ኮንዲሽነር እንሆ።
ከተፈጥሮዊ ግባቶች የተሰራ እና ካላስፈላጊ ኬሚካሎች የጸዳ። ለአፍሪካውያን የጸጉር ተፈጥሮ ታስቦ የተሰራ ሻምፖ እና ኮንዲሽነር ይዞላችሁ መቷል። ለአዋቂዎች እና ለልጆች በአስፈላጊው ንጥረ ነገሮች የተቀመመ። ታድያ አሁን ለጸጉሬ ምን ልጠቀም ብሎ መጨነቅ ቀረ!

📦✨ ዴሊቨሪ አለን
ይደውሉ 📞 +251960111222 | +251960111256

#ሁሉምፀጉርተስማሚ

10/11/2025

✨ Doka - ለፀጉርዎ ፍጹም ጤና እና ውበት! ✨

🌿 ለፀጉር ጤና የ Doka ምክሮች:
✔️ Doka ቫይታሚን ኢ ሻምፑ እና ኮንዲሽነር ፀጉርዎን ያሳምራል
✔️ የፀጉር ስር ደረቅነትን ያስወግዳል ፣ መሰባበርን ይከላከላል
✔️ Doka ምርቶች የፀጉር ጫፍ መሰንጠቅን ይከላከላሉ

👉 ይህንን የሚያምር ውጤትአሁን ይሞክሩ!
📞 0960111222 | 0960111256
"ጤናማ ፀጉር ውብ መልክ!"

🇪🇹 በኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ የተሰራ 🇪🇹

06/11/2025

👶✨ Gentle care for little hair!
Bath time just got better with Doka Kids Moisturizing Shampoo — specially made for your child’s soft, delicate hair. 💦

Formulated with natural ingredients like 🍯 Honey, 🌰 Almond Oil, 🌿 Castor Oil, and 💛 Vitamin E, it gently cleanses while locking in moisture for shiny, smooth, and healthy hair — without tears, dryness, or harsh chemicals.

No parabens. No sulfates. No worries.
Just clean, soft, happy hair — every single wash! 🌼

Because your little one deserves the purest care and the sweetest bubbles 💧💫

📦✨ We have delivery!
Call us now at 📞 +251960111222 | +251960111256 to order your Doka Kids today.

03/11/2025

ዶቃ ኪድስ ሻንፑ እና ኮንዲሽነር ለህፃናት ለአዋቂም ይሆናል!

ዶቃ ኪድስ ኮንዲሼነር ምን ልዩ ያደርገዋል? 👇
✔️ አይን ውስጥ ቢገባም የማያቃጥል (Tear-Free): ልጅዎ በሚጠቀምበት ጊዜ ዓይኑ ውስጥ ቢገባ እንኳን ማቃጠል ማልቀስ ፍርሃት የለም!

✔️ ከሰልፌት ነፃ (Sulfate-Free): ሰልፌት ፀጉርን ከሚያደርቁት እና ተፈጥሯዊ እርጥበት ከሚያጠፉት ዋና ዋና ኬሚካሎች አንዱ ነው ፡፡ ዶቃ ኪድስ ኮንዲሽነር ከሰልፌት ነፃ ነው፣ ስለዚህ የልጅዎ ፀጉር ለስላሳ፣ ጤናማ እና ሙሉ በሙሉ ተፈጥሯዊ እርጥበት ያለው ይሆናል።

✔️ ፓራቢን ነፃ (Paraben-Free): ፓራቢኖች የሚባሉት ማቆያ ኬሚካሎች ፀጉር ላይ የመሰባበር የመነቃቀል እና አመዳም የማድረግ ጉዳት ሊያስከትሉ ይችላሉ። ዶቃ ኪድስ ሻንፖ እና ኮንዲሼነር ሙሉ በሙሉ ከፓራቢን ነፃ ነው።

✔️ ሚኒራል ኦይል ነፃ (Mineral Oil-Free): ሚኒራል ኦይል ፀጉርን ከሚያሸሽ እና እድገቱን ከሚያግድ አንዱ ነው። ዶቃ በተፈጥሮ የበለፀጉ ንጥረነገሮች የተገኘ ለስላሳ የሚያደርግ ፎርሙላ ይጠቀማል፣ ይህም ፀጉሮ በተፈጥሮ ጤናማ እድገቱን ይቀጥላል።

👉 ይህንን የሚያምር ውጤት አሁን ይሞክሩ!
📞 0960111222 | 0960111256

#ዶቃኪድስ #ለልጅሽፀጉር #ደህንነቱየተጠበቀ #እናት #አባት

02/11/2025

💛 ልጆቾን ፀጉር ሲያጥቡ ምንድነው የሚጠቀሙት ? ✨

ለልጆቾ ለስላሳ እና ወብ ፀጉር ታስቦ የተሰራ ዶቃ ሞይስተሪዝንግ ሻምፑ ይጠቀሙ በተፈጥሮ ንጥረ ነገሮች የበለፀገ። ❤️

ዶቃ ሻምፑ ፀጉርን በሚያጠብበት ጊዜ ተፈጥሯዊ የፀጉር እርጥበትን ይጠብቃል ህይም ፀጉር መናቃቀል እናም ፎሮፎርን ከመከላከል ባሻገር ውስጡ በሚገኙ የአልሞንድ ዘይት፣ የካስተር ዘይት እና ቫይታሚን ኢ የተለያዩ የፀጉር ጉዳቶችን ይጠግናል የልጆን ፀጉርን ለስላሳ ጤናማ ያደርገዋል።

ልዩ ባህሪያቱ:
✅ አይን አይቆጥቅጥም (Tear-Free): በልጆች አይን ውስጥ ከገባም አያቃጥልም አያስለቅስም!
✅ የፀጉርን ተፈጥሯዊ ወዝን እንደጠበቀ ያፀዳል
✅ ከሰልፌት ነፃ ነው (Sulfate-Free): ከጎጂ ኬሚካሎች ነፃ ሰለሆነ የፀጉርን ተፈጥሯዊ ወዝን እንደጠበቀ ያፀዳል

ዶቃ ሞይስተሪዝንግ ሻምፑ የፀጉር መሰባበርን ይቀንሳል፣ ፀጉርን ማፍታታት ቀላል ያደርገዋል እና የመታጠቢያ ጊዜን አስደሳች ያደርጋል! 🛁

ለልጆቾ የሚገባው እንክብካቤ ነውና ሁሌም ዶቃን ይምረጡ

👉 አሁኑኑ ይዘዙ ባሉበት እናደርሳለን!
📞 0960111222 | 0960111256

የልጆቾን ፀጉር በተፈጥሮ ይጠብቁ!

#ልጆችንይበልጥጠን #ዶቃ

01/11/2025

✨ "በተፈጥሮ ውበትሽን ጠብቂ!" ✨
🌟 Doka - በቫይታሚን ኢ & ካስተር ኦይል የበለፀገ ኮንዲሽነር! 🌟

የተፈጥሮ ውበት ማለት ራስሽን መውደድ ነው።
Doka ከተፈጥሮ የተገኙ ንጥረ ነገሮች ጋር ፀጉርሽን ያሳምራል ፤ ውበትሽን የሚያሳድግ ሲሆን ጤናማ ያደርገዋል።

Doka ኮንዲሽነር በቫይታሚን ኢ እና ኢትዮጵያዊ ካስተር ኦይል የበለፀገ ሲሆን፡
✔️ ፀጉርዎን ያጸዳል
✔️ አንፀባራቂ ፀጉር ያጎናፅፋል
✔️ ፀጉርዎን ጠንካራ ያደርገዋል
✔️ ለማራኪ ፀጉር
✔️ ቫይታሚን ኢ እና በ ካስተር ኦይል የበለፀገ

🇪🇹 በኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ የተሰራ 🇪🇹

👉 አሁኑኑ ይዘዙ ባሉበት እናደርሳለን!
📞 0960111222 | 0960111256



💛 Doka - የተፈጥሮ ውበትሽ አጋር! 💛

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa