TIKvah-Ethiopia
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from TIKvah-Ethiopia, Health/Beauty, Addis Ababa.
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
06/02/2026
ይች ሀገር ፌስታል ሳይሆን ጦርነትን ነበር መከልከል የነበረባተ😖
16/01/2026
የሀዘን ዜና፦ ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
በኢትዮጵያ የጥበብ ዓለም ውስጥ ስመጥር እና በሁላችንም ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የነበረው ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ (ነፂ) ባደረበት ድንገተኛ ከዚህ ዓለም መለየቱን በከፍተኛ ሀዘን ሰምተናል።
ነፃነት ወርቅነህ በተለይም በኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን ለበርካታ ዓመታት የሚተላለፈው በብዙ ቤቶች ዘንድ በሚወደው የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢነቱ ይታወቃል።
ከፕሮግራም አቅራቢነቱ ባሻገር፣ በበርካታ ፊልሞች ላይ ባሳየው ድንቅ የትወና ብቃቱ እና ልዩ በሆነው የሰው አክባሪነቱ በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ትልቅ ስፍራ ነበረው።
የሰው ልጅ ህይወት እንዲህ ናት፤ ትላንት ማታ "ቻው" ብሎ የተለየን ሰው፣ ዛሬ በቤቱ በዛው ላይመለስ ይሄዳል ብሎ ማን ይገምታል? ነፂ የኛ ምስኪን፣ ነፂ የኛ የዋህ... እንዲህ በድንገት መለየትህ መላውን የጥበብ ቤተሰብና አድናቂዎችህን በሀዘን ሰበር አድርጎናል።
ነፃነት ወርቅነህ ባለትዳርና የሦስት ልጆች አባት ነበር። ባበረከታቸው ስራዎችና በደግነቱ ሁልጊዜም በልባችን ሲታወስ ይኖራል።
ለባለቤቱ፣ ለልጆቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለመላው የጥበብ አፍቃሪዎች ፈጣሪ መጽናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን።
ነፍስህን በገነት ያኑራት!
ነፂ የኛ ምስኪን
😭😭😭
tikvaEthiopia
🌴🌴🌴
16/12/2025
ይሂ ነዉ Ethiopia
05/11/2025
ጉርሻ 🙏
30/09/2025
ሀጫሉን ማን ገደለዉ ?
yoni ማኛ ድንቅ ማስረጃ እና ትንታኔ
20/09/2025
አምሃራ
19/09/2025
የጃራ መጠለያ ጣቢያ ነዋሪዎች አጠገባቸው የሚገኝ ስፍራ ለፀጥታ ኃይሎች ማሠልጠኛነት መዋሉን በስጋት አንስተው እንደነበር ምንጮች ገልጸዋል።አንድ ምንጭ፤ "እባካችሁ እኛ ሞት ፈርተን፣ ሕይወታችንን ለማዳን ነው እዚህ የተቀመጥነው። ማሠልጠኛ አይሁን፤ ማሠልጠኛ የሚሆን ከሆነ እኛን ወደ ሌላ ቦታ አድርጎን እያልን ነው የተመሠረተው" ሲሉ በወቅቱ የተነሳውን ስጋት ጠቅሰዋል።እንደ ነዋሪዎቹ ገለጻ በማሠልጠኛ ካምፑ በነበሩት የሚሊሻ አባላት ላይ ጥቃት የከፈቱት ወደ ስፍራው የመጡ ታጣቂዎች ናቸው። ሁለት ነዋሪዎች የጥይት እና የቦንብ ድምጾች ሲሰሙ እንደነበር የተናገሩ ሲሆን፣ በኋላ ላይ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ለ30 ደቂቃ ገደማ መቆየቱን አስታውሰዋል።
#ከግድቡ ወደ ወደቡ ምትሉ ሰዎች አታድከሙና እኛ አንሄድም ቶሎ ሂዱልና
10/09/2025
የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚጀምረው አባይ ስለተገደበ አልያም ቀይ ባህርን ስለተቆጣጠርን ሳይሆን የፖለቲካ ስልጣንን ስንገድብ(ስንገራ)፣ የህግ የባላይነት ሲከበር፣ ሕገ አራዊት ተሽሮ ህገ ዜጋ ሲደነገግ፣ ነፃነት በሀገራችን ሲነግስ ነው። እስከዚያው Sorry, I’m not sailing on your naive optimism boat.
webel
10/09/2025
2017 የመጨረሻዋ ቀን
እንኳን አደረሳችሁ
2017 እንዴት ነበረ
Click here to claim your Sponsored Listing.