EthioHelix Trading Plc

EthioHelix Trading Plc

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from EthioHelix Trading Plc, Health/Beauty, ካሳችስ ኢሊሌ ሆቴል ጀርባ ህብረት ባንክ ያለበት ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ. ቁ 6-1, Addis Ababa.

EthioHelix trading PLC የመስማት ብቃትን ለማሻሻል የሚረዱ ህክምናዎች ጥንካሬ፣ ጥራት፤ ምቾት እና ዘመኑ ያፈራቸው የጆሮ የመስማት ብቃትን ሚያሻሽሉ ዘመናዊ የጆሮ ማዳመጫ መርጃ ፤ የኦዲዮ ሜትሪ ልኬት መሳሪያዎች እና ለዚሁ ህክምና የሚረዱ አፕሊኬሽኖችን የያዘ የጆሮ ማዕከል ነው

ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇

https://t.me/ethiohelix1

19/10/2025

Trading:የመስማት ችግር ያለባቸው ህፃናት ከአሁኑ ከኦዲዮ ምንጮች ጋር በማገናኘት ትምህርታቸውን በቀላሉ ማዳመጥ እና ቀደም ብለው መናገር መማር ይችላሉ::

19/10/2025

tiktok.com/

16/09/2025

አድራሻ: ካዛንቺስ ኢሊሌ ሆቴል ጀርባ ህብረት ባንክ ያለበት ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6-1 ያገኙናል

📞0911454732/ 0909090356 ይደውሉ
tiktok.com/

03/09/2025

ኢትዮ ሄሌክስ ትሬዲንግ የጆሮ መስሚያ ማዕከል

የጆሮ ችግር ገጥሞዎታልን?

እንዳያስቡ መፍትሔውን ይዘንልዎት መተናል። ጥራት፣ ጥንካሬ እና ምቾት ያለቸው የቱርክ ምርት የሆነ የጆሮ ማዳመጫዎችን ፣ audiometry ልኬት ፣በልኬትዎ መሰረት ሊያቀርብልዎ ኢትዮ ሄሌክስ ትሬዲንግ ብቅ ብሏል፡፡

ይምጡ ሰምተው ይሄዳሉ
ቃል እንጠብቃለን ለጤና ቅድሚያ እንሰጣለን!

☎️ ፡- +251909090356 ወይም +251911454732 ላይ ይደውሉ

አድራሻ: ካዛንቺስ ኢሊሌ ሆቴል ጀርባ ህብረት ባንክ ያለበት ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6-1 ያገኙናል

02/09/2025

21/06/2025

Photos from EthioHelix Trading Plc's post 11/06/2025

ኢትዮ ሄሌክስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር የጆሮ መስሚያ ማዕከል ቱርክ እና ከሌሎች ያደጉ ሀገራት በማስመረት የሚያመጣቸውን የጆሮ መርጃ እና የኦዲዮ ሜትሪ ልኬት መስሪያ መሳሪያዎችን የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በይፋ ወደ ስራ መግባቱን የሚያሳይ የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር አካሄደ።
ይምጡ ሰምተው ይሄዳሉ፤ቃል እንጠብቃለን ለጤና ቅድሚያ እንሰጣለን!

አድራሻ:- ካዛንቺስ ኢሊሌ ሆቴል ጀርባ ህብረት ባንክ ያለበት ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6-1 ያገኙናል

ስልክ ቁጥር
👇👇👇
📱+251 911 454 732
+251 115 571 206 ይደውሉ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

ካሳችስ ኢሊሌ ሆቴል ጀርባ ህብረት ባንክ ያለበት ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ. ቁ 6-1
Addis Ababa