Fua Look Barbers

Fua Look Barbers

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fua Look Barbers, Beauty, cosmetic & personal care, Alem Bank Bethel, Addis Ababa.

01/01/2026

"The barber's chair: where stories are shared and memories are made"
🥂to new beginnings!
Fua Look Barbers

09/11/2025

Fua Look Barbers
Address : at Alem Bank Roundabout, in the building where Hibret Bank is located on the 2nd floor.
For appointment : 0948878887

16/07/2025

💈📢 ክፍት የስራ ማስታወቂያ‼️

ፏ ሉክ የወንዶች ሳሎን በሚከተሉት የስራ መደቦች ልምድ ያላቸውን ብቁ ፀጉር ቤት ባለሙያዎችን ይፈልጋል።

1ኛ. የወንድ ፀጉር ቆራጭ
ፆታ : አይለይም (ሴቶች ይበረታታሉ።)
ተፈላጊ የስራ ልምድ ፡ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለውና ሁሉንም የወንድ ፀጉርና ጺም ስታይሎችን በመቁረጥና በመላጨት ከፍተኛ ቴክኒካል ችሎታዎች ያሉት እንዲሁም ከፍተኛ የንፅህና ደረጃዎችን መጠበቅ የሚችል።

2ኛ. የእጥበትና ፅዳት ባለሙያ
ፆታ : ሴት
ተፈላጊ የስራ ልምድ ፡ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያላትና ፀጉር በማጠብና የራስ ማሳጅ በማድረግ ከፍተኛ ቴክኒካል ችሎታ ያላት እንዲሁም ከፍተኛ የንፅህና ደረጃዎችን መጠበቅ የምትችል።

የስራ ቦታ : ቤተል አለም ባንክ አደባባይ በሚገኘው ፏ ሉክ የወንዶች ሳሎን።
የክፍያ ሁኔታ : በስምምነት

በሁለቱም መደቦች ላይ ከኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ ቤተል አለም ባንክ አደባበይ እናት ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስራ ቦታችን በመምጣት ወይም በ09 11 09 90 82 ፣ 09 48 87 88 87 እንዲሁም በ09 43 03 55 92 በመደወል ልታናግሩን ትችላላችሁ።

Fua Look Barbers 💈
"Pure care, pure confidence"

02/07/2025
22/06/2025

📝 "ጥሩ የፀጉር ቁርጥ: ስታይል ብቻ አይደለም ፤ በራስ መተማመን ጭምር እንጂ።"
መዋብ ሲፈልጉ እኛ ጋር ይምጡ።
አድራሻችን አለም ባንክ አደባባይ እናት ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ።
ቀድመው ቀጠሮ መያዝ ከፈለጉ
📲 በ09 48 87 88 87 ይደውሉ።

Fua Look Barbers · Addis Ababa 21/06/2025

📍 አድራሻችንን ስትጠይቁ ለነበራችሁ፤ Google Maps ላይ Fua Look Barbers ብላችሁ በመፃፍ ወይም ቀጣዩን ሊንክ በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ።
💈 ለመዋብ ሲያስቡ እኛ ጋር ይምጡ ፤ የፀጉር ስራን በተካኑ ባለሙያዎቻችን ፏ አድርገን እንሸኝዎታለን።

🚩

Fua Look Barbers · Addis Ababa

16/06/2025

ፏ ሉክ የወንዶች የውበት ሳሎን
ፏ ማለት ከፈለጉ ይምጡ እና ይጎብኙን አስውበን እንልኮታለን

አድራሻችን : አለም ባንክ አደባባይ ፣ ህብረት ባንክ ያለበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Alem Bank Bethel
Addis Ababa