POLAR BEAR

POLAR BEAR

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from POLAR BEAR, Health/Beauty, Addis Ababa.

Photos from Lafto sub-city Prosperity party Branch Office's post 09/01/2026
09/01/2026

ተፈጥሯዊ ይዘታቸውን አጥተው የነበሩ ወንዞቻችን ታክመው ሲያንሰራሩ ማየት ትልቅ ስኬት ነው።

Photos from የፌዴራል የመንግስት ግዥ አገልግሎት/Federal Public Procurement Service -PPS's post 02/01/2026
15/12/2025

ሀገር ተረካቢ ትውልድ በመገንባት ሁለንተናዊ ብልጽግናችንን እናረጋግጣለን!!

ተተኪው ትውልድ በአካል ዳብሮ ፣ በምግባር ተቀረፆ ፣ በእውቀት ተሞልቶ እንዲያድግ የሚደረገው ርብርብ የፓርቲያችን እና የመንግስታችን ሁለንተናዊ ብልፅግናን የማረጋገጥ ልዩ የትኩረት አቅጣጫ ነው።

ለዛሬው እና ለነገውም ትውልድ በልዩ ትኩረት የሚተጋው ፓርቲያችን የኢትዮጵያን መሰረት ለማፅናት የነገውን ሀገር ተረካቢ ትውልድ እየገነባ ይገኛል።

ፓርቲያችን ትውልድ ለመገንባት ዘርፈ ብዙ ስራዎች አቅዶ እየሰራ ሲሆን ለአብነትም በከተማችን የቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራምን ጨምሮ ለህፃናት ፣ ለታዳጊዎች እንዲሁም ለወጣቶች ዘላቂ ተጠቃሚነት ብርቱ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን መጥቀስ ይቻላል።

የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራማችንም ተማሪዎች ብቻም ሳይሆኑ ወላጆችም ለልጆቻቸው ምግብ እንዲሁም ለትምህርት ቁሳቁሳቸው ተጨንቀው ከትምህርት ገበታቸው እንዳያርቋቸው ተግባራዊ ምላሽ ሰጥቷል።

የትምህርት ጥራትን ለማሳደግም ከፍተኛ አስተዋፅፆ እንዳለውም ከተገኘው አበረታች ለውጥ ማየት ተችሏል።

የትምህርት ቤት ምገባ መርሀ ግብር በመጠነ ማቋረጥን በከፍተኛ ሁኔታ የቀነሰ ሲሆን ፣ የተማሪዎችን የመማር ብቃት እና የትምህርት ትኩረትም ከፍ አድርጓል።

ለህፃናት መዋያዎች እና ለህፃናት መጫዎቻዎች የከተማ አስተዳደሩ የሰጠው ትኩረትም ከተማችንንም ተመራጭ እያደረገ በመሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም።

እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ከተማችን ለቅድመ መደበኛ ትምህርት መስፋፋት እንዲሁም ጥራት የሚደረገው ጥረትም የትውልድ ግንባታ ጉዟችንን ተስፋ የሚጣልበት አድርጎታል።

በየአካባቢው እየተገነቡ የሚገኙ የታዳጊዎች እና የወጣቶች የስዕብና መገንቢያ እና የስፖርት ማዘውተሪያዎችም በስነ ምግባር የተመሰገን ፣ በአካል የዳበረ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመገንባት ፓርቲያችን ያስቀመጠው ግልፅ አቅጣጫ ውጤት ነው።

በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa