Jossy Barbershop
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Jossy Barbershop, Barber Shop, Bole Atlas , Platinum Plaza 1st Floor, Addis Ababa.
በሰርግዎ ቀን ልዩ እና የሚማርክ እይታ ይኑርዎት! 🤵✨
የሰርግ ቀንዎ የማይረሳ እንዲሆን ይፈልጋሉ? Jossy Barbershop ለሙሽሮች እና ለሚዜዎች የተዘጋጀ ልዩ የሰርግ ፓኬጅ (Exclusive Wedding Package) ይዞላችሁ መጥቷል!
የፓኬጁ ጥቅሞች፦
✂️ በባለሙያዎች የተሰራ Hair & Beard Styling
💆♂️ ዘና የሚያደርግ Facial & Skin Care Treatment
☕ VIP አገልግሎት ለሙሽራው እና ለሚዜዎች
የእውነት VIP Treatment ከፈለጋችሁ ቦታው አንድ ብቻ ነው።
📍 አድራሻ: ቦሌ አትላስ፣ ፕላቲኒየም ህንፃ (Platinum Building) 1ኛ ፎቅ።
እነዚህን ሁሉ ለማግኘት ታዲያ ቦሌ አትላስ ፕላቲኒየም ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
ቆይ ቆይ.. ሰው ብቻ ነው VIP መሆን የሚችለው ያለው ማን ነው?! ፀጉራችሁስ? 🤔
የሀገራችን ታዋቂ አርቲስቶች፣ ኢንፍሉዌንሰሮች እና የቢዝነስ Elite ሰዎች ተደብቀው ፀጉራቸውን የት እንደሚሰሩ ሚስጥሩ ወጣ! 🤫
እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ጆሲ ባርበር ሾፕ (Jossy Barber Shop) — የሴሌብሪቲዎች ቁጥር #1 መደበቂያ ቦታ!
እዚህ ዝም ብሎ መቆረጥ የለም፤ Level-Up ማድረግ ነው! 🔥
💎 Exclusive VIP Rooms: ሙሉ በሙሉ ለእናንተ ብቻ የተዘጋጁ ቪአይፒ ክፍሎች።
💆♂️ Premium Services: ከላቀ የፀጉር ስታይል እስከ ፌሻል፣ የፉት ሪፍሌክሶሎጂ (Foot Reflexology) እና Ear Waxing በባለሙያዎች!
🚗 Zero Parking Stress: ቦሌ ላይ መኪና የት ላቁም ብሎ መጨነቅ ቀረ! ሰፊና አስተማማኝ ፓርኪንግ ተዘጋጅቷል።
የእውነት VIP Treatment ከፈለጋችሁ ቦታው አንድ ብቻ ነው።
📍 አድራሻ: ቦሌ አትላስ፣ ፕላቲኒየም ህንፃ (Platinum Building) 1ኛ ፎቅ።
እነዚህን ሁሉ ለማግኘት ታዲያ ቦሌ አትላስ ፕላቲኒየም ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
እስኪ ዛሬ ሆሊውድ አብረን እንሂድ !
አዲስ አበባ ውስጥ ሆሊውድ ተብሎ የሚጠራው አትላስ ያለው የጀሲ ባርበር ሾፕ ነው። ምክንያቱም ደግሞ ጆሲ ጋር ፀጉሩን ለመስተካከል፤የፉት ሪፊክሶሎጂ ለመሰራትና ከጭንቀታቸው ለመገላገል እንዲሁም ራስምታታቸውን ለማጥፋትና ለመረጋጋት Ear Waxing ለመጠቀም የሚመጡት እዚህ ጆሲ ጋር ስለሆነ ነው።
ከሀገራችን ፣አርቲስቶች፣ታዋቂ እና VIP ሰዎች በመሉ ፀጉራቸውን ቁረጠው ብለው አምነው የሚሰጡት ለጆሲ ባርበር ነው። እነዚህን ሁሉ በኤሌክትሮኒክስ የሚሰሩ ዘመናዊ መሳሪዎችን እየተጠቀመ ባያምኑት ነበር የሚገርመኝ።
እናንተም የፓርኪግ ጉዳይ ሳያሳስባችሁ በመኪና ወደ ሆሊውድ ለመምጣት የምትፈልጉ ከሆነ ቦሌ አትላስ ደሳለኝ ሆቴል አጠገብ ፕላቲኒየም ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ወዳለው Jossy Barbershop ብቅ በሉ።
ኧረ በጭንቀት ልፈነዳ ነው!" እያላችሁ ነው? ጆሲ እንዳይሰማችሁ! 🤫👇
በስራ ጫና ለናወዘ አካልና አእምሮዎ ጆሲ ባርበር ሾፕ (Jossy Barber Shop) ፍቱን መፍትሄዎችን ይዞ ቀርቧል፦
💆♂️ ፉት ሪፍሌክሶሎጂ (Foot Reflexology)፦ ጭንቀትን ከላያችሁ ላይ ውልቅ አድርጎ የሚያራግፍ።
💇♂️ የፊትና ፀጉር እንክብካቤ፦ ውበትዎን አድሶ ፊትዎን የተፈለቀቀ ጥጥ የሚያስመስል።
👂 Ear Waxing ፦ ለራስ ምታት አስተማማኝ እፎይታ።
🚗 የፓርኪንግ ቦታ አያስቡ፣ እሱን በኛ ጣሉት!
📍 አድራሻ፦ ቦሌ አትላስ፣ ፕላቲኒየም ህንፃ 1ኛ ፎቅ።
👉 ዛሬውኑ መጥተው ሰላምዎን ይግኙ!
ስልክ ፡ 0911609810
0939441414
Category
Website
Address
Addis Ababa
1000